Search Header Logo

ትምህርተ ሃይማኖት - ጌታችን አምላካችን መድኃኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ በሕፃንነቱ ምድብ ሁለት

Authored by Debre Genet Kidist Selassie

Religious Studies, Other

3rd - 4th Grade

Used 3+ times

ትምህርተ ሃይማኖት - ጌታችን አምላካችን መድኃኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ በሕፃንነቱ ምድብ ሁለት
AI

AI Actions

Add similar questions

Adjust reading levels

Convert to real-world scenario

Translate activity

More...

    Content View

    Student View

5 questions

Show all answers

1.

MULTIPLE SELECT QUESTION

45 sec • 1 pt

ጌታችን አምላካችን መድኃኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ በ አርባ ቀኑ ለምን ቤተ መቅደስ ሄደ?

ሀ) በኦሪት የተጻፈውን ሕግ ሊፈጽም

ለ) በሕግ የተጻፈውን ሊሽር

ሐ) የአረጋዊውን ስምዖንን ተስፋ ለማሳየት

መ) ሀ እና ሐ መልስ ናቸው

2.

MULTIPLE SELECT QUESTION

45 sec • 1 pt

አረጋዊው ስምዖን ማን ነው?

ሀ) የጌታን ማዳን በተስፋ ሲተባበቅ የነበረ

ለ) ሕፃኑን በታቀፈ ጊዜ ዓይኖቹ የተገለጠለት ሰው

ሐ) ብሉይ ኪዳንን ከተረጎሙት ሰባ ሊቃውንት መካከል አንዱ ነው

መ) ዓይኖቼ ማዳኑን ዓይተዋልና ብሎ የተናገረ ነው

3.

MULTIPLE SELECT QUESTION

45 sec • 1 pt

ከሰባ ሊቃናት አረጋዊው ስምዖን እንዲተርጉም የደረሰው የመጽሐፍ ቅዱስ ክፍል የትኛው ነው?

ሀ) ትንቢተ ኤርሚያስ ፯፥፲፬

ለ) ትንቢተ ኢሳያስ ፯፥፲፬

ሐ) ትንቢተ ሕዝቄል ፯፥፲፬

መ) ትንቤተ ዳንኤል ፯፥፲፬

4.

MULTIPLE SELECT QUESTION

45 sec • 1 pt

ጌታችን አምላካችን መድኃኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ በሕፃንነቱ ወዴት ተሰደደ?

ሀ) ወደ ግብጽ

ለ) ወደ እስራኤል

ሐ) ወደ ናዝሬት

መ) ሀ መልስ ነው

5.

MULTIPLE SELECT QUESTION

45 sec • 1 pt

ጌታችን መድኃኒታች ኢየሱስ ክርስቶስ ካደረጋቸው ተአምራት

ሀ) ለእናቱ በልብሱ ውሃ ይቅርዳላት ነበር

ለ) በጭቃ ወፍ እየሠራ ያበር ነበር

ሐ) ከርሱ ጋር ሲጫወቱ የሞቱ ሕፃናት ብስማቸው እየጠራ በማስነሳት ለእናቶቻቸው ይሰጣቸው ነበር

መ) የተለያዩ ቀለሞች እየቀላቀለ እንደገናም እየለየ እንደቀድሞው ያደርግ ነበር

Access all questions and much more by creating a free account

Create resources

Host any resource

Get auto-graded reports

Google

Continue with Google

Email

Continue with Email

Microsoft

Continue with Microsoft

or continue with

Facebook

Facebook

Apple

Apple

Others

Others

Already have an account?