
የቤተ ክርስቲያን ታሪክ ክፍል ሁለት ምድብ አንድ
Authored by Debre Genet Kidist Selassie
Religious Studies
3rd - 5th Grade
Used 1+ times

AI Actions
Add similar questions
Adjust reading levels
Convert to real-world scenario
Translate activity
More...
Content View
Student View
5 questions
Show all answers
1.
FILL IN THE BLANKS QUESTION
1 min • 1 pt
የቤተ ክርስቲያን ታሪክ መማር አይጠቅምም
(a)
2.
MULTIPLE SELECT QUESTION
45 sec • 1 pt
የቤተ ክርስቲያን ታሪክ መማር የሚጥቅመው
ሀ) ቤተ ክርስቲያን በማን እንደተመሠረትች ለመረዳት
ለ) አስተምሮዋን ለመረዳት
ሐ) የነበሩ ችግሮችን ለማረምና መልካም ጅምሮችን በተሻለ መልኩ ለመቀጠል
መ) ትውልዱ ለችግሮች መፍትሔ ለመፈልግ ጠንክሮ ቤተ ክርስቲያንን እንዲያገለግል በፈተና መጽናትን ለማስገንዘብ
3.
MULTIPLE SELECT QUESTION
45 sec • 1 pt
ከሚከተሉት ውስጥ ለክርስትና እምነት መስፋፋት መክንያቶች ናቸው
ሀ) ብልይ ኪዳን ከእብራይስጥ ወደ ጽርዕ /ግሪክ/ መተርጎም
ለ) የሮም መንግሥት የዓለም ገዢ ስለነበር ክርስትና በቀላሉ ማስፋፋት አልተቻለም ነበር
ሐ) የፅርዕ ቋንቋ በዓለም መስፋፋት
መ) ሀ እና ሐ መልስ ናቸው
4.
FILL IN THE BLANKS QUESTION
1 min • 1 pt
ጌትችን ሐዋርያቱን ባዘዛቸው መሠረት ተስፋውን ሲጠባበቁ ቆይተው ጌታ በዐረገ በዐሥረኛው ቀን መንፈስ ቅዱስ ለሐዋርያት በመስጠቱ የመጀመሪያዋ ቤተ ክርስቲያን መመሥራት ምክኛት ሆነ፡፡
(a)
5.
MULTIPLE SELECT QUESTION
45 sec • 1 pt
ሐዋርያት መንፈስ ቅዱስን ከተቀበሉ በኋላ
ሀ) አስተምረው አጠመቁ
ለ) ወደ ዓለም ሄደው አስተማሩ
ሐ) መንፈስ ቅዱስን ከተቀበሉ በኋላ የመጀመሪያዋን ቤተ ክርስቲያን መሠረቱ
መ) ሁሉም መልስ ናቸው
Access all questions and much more by creating a free account
Create resources
Host any resource
Get auto-graded reports

Continue with Google

Continue with Email

Continue with Microsoft
or continue with
%20(1).png)
Apple
Others
Already have an account?