
ትምህርተ ሃይማኖት - ገብር ኄር ምድብ ሁለት
Authored by Debre Genet Kidist Selassie
Religious Studies
4th - 5th Grade
Used 1+ times

AI Actions
Add similar questions
Adjust reading levels
Convert to real-world scenario
Translate activity
More...
Content View
Student View
7 questions
Show all answers
1.
MULTIPLE SELECT QUESTION
45 sec • 1 pt
በዛሬው ትምህርታችን ከሦስቱ አንተ አመጸኛ ተብሎ ጥርስ ማፋጨት ወዳለበት ወደ ጨለማ ውሰዱት ተብሎ የተፈረደበት የትኛው ነው?
ሀ) አንድ የተሰጠው
ለ) ሁለይ የተሰጠው
ሐ) አምስት የተሰጠው
መ) መልስ አልተሰጠም
2.
MULTIPLE SELECT QUESTION
45 sec • 1 pt
ከሚከተሉት ወስጥ መክሊት የሚለውን ቃል የሚገልጽል የኛው ነው?
ሀ) ጸጋ
ለ) ልዩ ልዩ ስጦታ
ሐ) መልሱ ሀ ብቻ ነው
መ) መልስ አልተሰጠም
3.
MULTIPLE SELECT QUESTION
45 sec • 1 pt
ከገብር ኄር ታሪክ ምን እንማራለን?
ሀ) ጠንክሮ መሥራት
ለ) በርትቶ ማጥናት
ሐ) ትኁት መሆን
መ) ታማኝ መሆን
4.
MULTIPLE SELECT QUESTION
45 sec • 1 pt
ከሦስቱ በተሰጠው መክሊት አትርፎ በመገኘቱ ለክብር የበቃው የትኛው ንው?
ሀ) አምስት የተሰጠው
ለ) ሁለት የተሰጠው
ሐ) አንድ የተሰጠው
መ) ሦስቱም ልክብር በቅተዋል
5.
MULTIPLE SELECT QUESTION
45 sec • 1 pt
ከሦስቱ "አነተ ጎበዝ እና ታማኝ አገልጋይ! በጥቂቱ ታምነሃልና በብዙ እሾምሃለሁ ወደ ጊታ ደስታ ግባ!፡፡ የተባለው የትኛው ነው?
ሀ) አራት የሰጠው
ለ) አንድ የሰጠው
ሐ) አሥር የሰጠው
መ) ሀ እና ሐ መልስ ናቸው
6.
MULTIPLE SELECT QUESTION
45 sec • 1 pt
ገብር ኄር ማለት ምን ማለት ነው?
ሀ) ታማኝ ባሪያ
ለ) ቸር አገልጋይ
ሐ) ትኁት ሠራተኛ
መ) ቅን እና ታዛዥ
7.
MULTIPLE SELECT QUESTION
45 sec • 1 pt
ገብር ኄር የዐቢይ ጾም ስንተኛ ሳምንት ነው?
ሀ) ሦስተኛ
ለ) አምስተኛ
ሐ) ስድስተኛ
መ) መልስ አልተሰጠም
Access all questions and much more by creating a free account
Create resources
Host any resource
Get auto-graded reports

Continue with Google

Continue with Email

Continue with Microsoft
or continue with
%20(1).png)
Apple
Others
Already have an account?