Search Header Logo

የሶምሶን ታሪክ _ ምድብ 1

Authored by Debre Genet Kidist Selassie

Religious Studies

3rd - 4th Grade

Used 5+ times

የሶምሶን ታሪክ _ ምድብ 1
AI

AI Actions

Add similar questions

Adjust reading levels

Convert to real-world scenario

Translate activity

More...

    Content View

    Student View

7 questions

Show all answers

1.

MULTIPLE CHOICE QUESTION

30 sec • 1 pt

ዛሬ የተማርነው ታሪክ ስለ ማን ነው?

ስለ ዳዊት

ስለ እዮብ

ስለ ሶምሶን

መልሱ የለም

2.

MULTIPLE CHOICE QUESTION

30 sec • 1 pt

የሶምሶን አባት ማን ይባላል?

ዘካርያስ

ዮሐንስ

ማኑሄ

ፊሊጶስ

3.

MULTIPLE SELECT QUESTION

45 sec • 1 pt

የሶምሶን አባት እና እናት ልጅ እንደሚወልዱ የነገራቸው ማነው?

ቤተሰቦቻቸው

የእግዚአብሔር መልአክ

እግዚአብሔር

ሁሉም መልሶች ናቸው።

4.

MULTIPLE CHOICE QUESTION

30 sec • 1 pt

የእግዚአብሔር መልአክ ለሶምሶን እናት የሚያሰክር መጠጥ እንዳትጠጣ ነገራት።

እውነት

ሐሰት

5.

MULTIPLE CHOICE QUESTION

30 sec • 1 pt

የእግዚአብሔር መልአክ ለሶምሶን እናት የተገለጠላት በየት ነው?

በመንገድ

በእርሻ

በቤት ውስጥ

መልስ የለም

6.

MULTIPLE CHOICE QUESTION

30 sec • 1 pt

Media Image

እነዚህ ሁለት ሰዎች እነማን ናቸው?

ሶምሶን እና እናቱ

ሶምሶን እና እህቱ

ሶምሶን እና ሚስቱ

የሶምሶን አባት እና እናት

7.

MULTIPLE CHOICE QUESTION

30 sec • 1 pt

የሶምሶን ኃይሉ ምኑ ላይ ነበር?

እጁ ላይ

አንገቱ ላይ

በጸጉሩ ውስጥ

ሁሉም መልስ ነው።

Access all questions and much more by creating a free account

Create resources

Host any resource

Get auto-graded reports

Google

Continue with Google

Email

Continue with Email

Microsoft

Continue with Microsoft

or continue with

Facebook

Facebook

Apple

Apple

Others

Others

Already have an account?