Search Header Logo

ትምህርተ ሃይማኖት - ጌታችን ኢየሱስ ክርስቶስ ያደራጋቸው ተአምራት ምድብ አንድ

Authored by Debre Genet Kidist Selassie

Religious Studies

3rd - 4th Grade

Used 1+ times

ትምህርተ ሃይማኖት - ጌታችን ኢየሱስ ክርስቶስ ያደራጋቸው ተአምራት ምድብ አንድ
AI

AI Actions

Add similar questions

Adjust reading levels

Convert to real-world scenario

Translate activity

More...

    Content View

    Student View

5 questions

Show all answers

1.

MULTIPLE SELECT QUESTION

45 sec • 1 pt

ተአምር ማለት ምን ማለት ነው?

ሀ) ድንቅ

ለ) አስገራሚ

ሐ) ምልክት

መ) መልስ አልተሰጠም

2.

MULTIPLE SELECT QUESTION

45 sec • 1 pt

ጌታችን አምላካችን መድኃኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ ካስተማረ በኋላ ለሕዝቡ የሚበሉትን አበርክቶ የሰጣቸው ምንድነ ው?

ሀ) ሁለት ዓሣ፣ አምስት እንጀራ

ለ) ሁለት እንጀራ፣ አምስት ዓሣ

ሐ) ሦስት እንጀራ፣ ሁለት ዓሣ

መ) አንድ ዓሣ፣ ሦስት እንጀራ

3.

MULTIPLE SELECT QUESTION

45 sec • 1 pt

ጌታችን አምላካችን መድኃኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ በቃና ዘገሊላ በነበረው ሠርግ ለስንትኛ ጊዜ ተአምር አደረገ

ሀ) ለሦስትኛ

ለ) ለሁለተኛ

ሐ) ለአራተኛ

መ) መልስ አልተሰጠም

4.

MULTIPLE SELECT QUESTION

45 sec • 1 pt

በሚከተሉት መንገዶች እግዚአብሔር ተአምር ያደርጋል

ሀ) በቀጥታ

ለ) በቅዱሳን ላይ አድሮ

ሐ) መልስ አልተሰጠም

መ) ሀ እና ለ መልስ ናቸው

5.

MULTIPLE SELECT QUESTION

45 sec • 1 pt

ምትሀት ማለት ምን ማለት ነው?

ሀ) መምሰል የሚችል

ለ) ታይቶ የሚጠፋ

ሐ) ሐሰተኛ ረቂቅ መንፈስ

መ) ሁሉም መልስ ነው

Access all questions and much more by creating a free account

Create resources

Host any resource

Get auto-graded reports

Google

Continue with Google

Email

Continue with Email

Microsoft

Continue with Microsoft

or continue with

Facebook

Facebook

Apple

Apple

Others

Others

Already have an account?