
አልዓዛርና ባለጠጋው - ምድብ 1
Authored by Debre Genet Kidist Selassie
Religious Studies
3rd - 4th Grade
Used 2+ times

AI Actions
Add similar questions
Adjust reading levels
Convert to real-world scenario
Translate activity
More...
Content View
Student View
5 questions
Show all answers
1.
MULTIPLE CHOICE QUESTION
30 sec • 1 pt
በዚህ ታሪክ ውስጥ የሀብታሙ ሰው ስም ማን ነበር?
አልዓዛር
ፈርኦን
ነዌ
መልስ የለም
2.
MULTIPLE CHOICE QUESTION
30 sec • 1 pt
በዚህ ታሪክ ውስጥ ሀብታሙ ሰው የሚበላው ምግብ ምን ዓይነት ነበር?
ሀ . እጅግ የሚጣፍጥ
ለ . በዓይነቱ ብዙ የሆነ
ሀ እና ለ መልስ ናቸው።
መልሱ አልተሰጠም።
3.
MULTIPLE CHOICE QUESTION
30 sec • 1 pt
ሀብታሙ ሰው እጅግ ርዕሩዕ ፣ ለሰው የሚያስብና የሚጭነቅ ነበር።
እውነት
ሐሰት / ውሸት
4.
MULTIPLE CHOICE QUESTION
30 sec • 1 pt
የሚታየው ምስል ስለ ምንድን ነው?
ሀብታሙ ሰው ነዌ ከመላእክት ጋራ
መላእክት አልዓዛርን ወደ አብርሃም እቅፍ ሲወስዱት
መልሱ ሁለቱም ናቸው።
መልሱ አልተሰጠም።
5.
MULTIPLE CHOICE QUESTION
30 sec • 1 pt
ለተቸገረ ሰው መርዳት ወይም መልካም ማድረግ
በሰማይ ዋጋ ያሰጣል
ሲዖል ከመውረድ ያድናል
ሕይወት ያድናል
ሁሉም መልሶች ናቸው
Access all questions and much more by creating a free account
Create resources
Host any resource
Get auto-graded reports

Continue with Google

Continue with Email

Continue with Microsoft
or continue with
%20(1).png)
Apple
Others
Already have an account?