Search Header Logo

መጽሐፍ ቅዱስ ጥናት - ጠቢቡ ሰሎሞን - ምድብ 1

Authored by Debre Genet Kidist Selassie

Religious Studies

3rd - 4th Grade

Used 1+ times

መጽሐፍ ቅዱስ ጥናት  - ጠቢቡ ሰሎሞን - ምድብ 1
AI

AI Actions

Add similar questions

Adjust reading levels

Convert to real-world scenario

Translate activity

More...

6 questions

Show all answers

1.

MULTIPLE CHOICE QUESTION

30 sec • 1 pt

ጠቢቡ ሰሎሞን አባቱ ማን ተብሎ ይጠራል?

አብርሃም

ሙሴ

ያዕቆብ

ዳዊት

2.

MULTIPLE CHOICE QUESTION

30 sec • 1 pt

ጠቢቡ ሰሎሞን ንጉሥ የሆነው በስንተኛ ዓመቱ ነው?

በሠላሳኛ ዓመት

በሃያኛው ዓመት

በአሥራ ሁለተኛ ዓመት

መልሱ የለም

3.

MULTIPLE CHOICE QUESTION

30 sec • 1 pt

ጠቢቡ ሰሎሞንን ለንጉሥነት እንዲቀባ የታዘዘው ካህን ማን ትባላል?

ዔሊ

ዘካርያስ

ሳዶቅ

ሁሉም ናቸው

4.

MULTIPLE CHOICE QUESTION

30 sec • 1 pt

የጠቢቡ ሰሎሞን አያት የማን አባት ነው

የቅዱስ ዳዊት

የነቢዩ ሙሴ

የኤልያስ

መልሱ አልተሰጠም

5.

MULTIPLE CHOICE QUESTION

30 sec • 1 pt

ጠቢቡ ሰሎሞን የፈረደው ፍርድ ጥቅሙ ምንድን የልጁን እውነተኛ እናት ለማወቅ ረድቷል።

እውነት

ሐሰት / ውሸት

6.

MULTIPLE CHOICE QUESTION

30 sec • 1 pt

ጠቢቡ ሰሎሞን በንግሥና የቆየው ለስንት ዓመት ነው?

ለሃያ ዓመት

ለአርባ ዓመት

ለአሥር ዓመት

ለመቶ ዓመት

Access all questions and much more by creating a free account

Create resources

Host any resource

Get auto-graded reports

Google

Continue with Google

Email

Continue with Email

Microsoft

Continue with Microsoft

or continue with

Facebook

Facebook

Apple

Apple

Others

Others

By signing up, you agree to our Terms of Service & Privacy Policy

Already have an account?

Discover more resources for Religious Studies