Search Header Logo

በሥርዓተ ቤተ ክርስቲያን ሲገባ እና ውስጥ ምድበ አንድ

Authored by Debre Genet Kidist Selassie

Religious Studies

1st - 5th Grade

Used 1+ times

በሥርዓተ ቤተ ክርስቲያን ሲገባ እና ውስጥ ምድበ አንድ
AI

AI Actions

Add similar questions

Adjust reading levels

Convert to real-world scenario

Translate activity

More...

7 questions

Show all answers

1.

MULTIPLE SELECT QUESTION

45 sec • 1 pt

ቤተ ክርስቲያን ከመግባታችን በፊት ምን ማድረግ አለብን?

ማማተብ

ሰላም ለኪ ቅድስት ቤተ ክርስቲያን አምሳለ ኢየሩሳሌም ቅድስት ማለት

በሩን መሳለም

ጫማችንን ከእግራችን ማውለቅ

2.

MULTIPLE CHOICE QUESTION

30 sec • 1 pt

በተቀደሰ ቦታ ስንቆም ጫማችንን ማውለቅ እንዳለብን የተማርነው ከመጽሀፍ ቅዱስ ነው።

እውነት

ሀሰት

3.

MULTIPLE SELECT QUESTION

45 sec • 1 pt

መሳለም ማለት ምን ማለት ነው?

ሰላምታ መስጠት

ፍቅርን መስጠት

ክብርን መስጠት

መስገድ ማለት ነው

4.

MULTIPLE CHOICE QUESTION

30 sec • 1 pt

ለሙሴ"አንተ የቆምክበት ሥፍራ የተቀደሰ ነውና ጫማህን ከእግርህ አውጣ" ያለው ማን ነው?

ማንም አላለውም

እግዚአብሔር

ቅዱሳን መልአክት

ዘመዱ

5.

MULTIPLE CHOICE QUESTION

30 sec • 1 pt

ስንት አይነት የሕንፃ ቤተ ክርስቲያን አሰራሮች አሉ?

2

4

3

5

6.

MULTIPLE CHOICE QUESTION

30 sec • 1 pt

ሁሉም አይነት ቤተ ክርስቲያን በውስጣቸው ሁለት ክፍሎች አሏቸው?

እውነት(ሁለት ክፍሎች አሏቸው)

ውሸት(ሦስት ክፍሎች ነው ያሏቸው)

7.

MULTIPLE CHOICE QUESTION

30 sec • 1 pt

ሞላላ ወይም ሰቀላ ቅርጽ በቤተ ክርስቲያን ውስጥ ወንዶች የሚቆሙበት ቦታ የት ነው?

ቤተ ክርስቲያን ሲገባ በቀኝ በኩል።

ቤተ ክርስቲያን ሲገባ በግራ በኩል።

Access all questions and much more by creating a free account

Create resources

Host any resource

Get auto-graded reports

Google

Continue with Google

Email

Continue with Email

Microsoft

Continue with Microsoft

or continue with

Facebook

Facebook

Apple

Apple

Others

Others

By signing up, you agree to our Terms of Service & Privacy Policy

Already have an account?

Discover more resources for Religious Studies