
ሥርዓተ ቤተ ክርስቲያን ንዋያተ ቅዱሳት ምድብ 2
Authored by Debre Genet Kidist Selassie
Religious Studies
4th - 5th Grade
Used 2+ times

AI Actions
Add similar questions
Adjust reading levels
Convert to real-world scenario
Translate activity
More...
Content View
Student View
7 questions
Show all answers
1.
MULTIPLE CHOICE QUESTION
1 min • 1 pt
ቅዱሳን ሥዕላት ሲሣሉ ትምህርተ ሃይማኖትን የጠበቁ መሆን አለባቸው።
ሐሰት(ውሸት)
እውነት(ትክክል)
2.
MULTIPLE CHOICE QUESTION
1 min • 1 pt
እመቤታችን ልጇን ታቅፋ የሣለው ማን ነው?
አባታችን ሙሴ
አባታችን አዳም
ወንጌላዊው ቅዱስ ሉቃስ
መልስ የለም
3.
MULTIPLE SELECT QUESTION
1 min • 1 pt
በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን ቅዱሳን ሥዕላት ሲሳሉ የሚታዮትን የአሳሳል ባሕርያት ግለጹ?
ትምህርት ሃይማኖትን
ቀለማትን
መልክእ
መልስ የለም
4.
MULTIPLE CHOICE QUESTION
1 min • 1 pt
የእመቤታችን ቅድስት ድንግል ከላይ የምትለብሰው ልብስ (መጎናጸፊያ) ምን አይነት ቀለም ሆኖ መሳል አለበት?
ቀይ
ቢጫ
አረንጓዴ
መልስ የለም
5.
MULTIPLE SELECT QUESTION
45 sec • 1 pt
ከዚህ ቅዱስ ሥዕል ምን ምን ነገር ታያላችሁ?
አራቱን ወንጌላዊያን
ቅድስት ሥላሴ
ካህናተ ሰማይ
መልስ የለም
6.
MULTIPLE SELECT QUESTION
1 min • 1 pt
ከዚህ ቅዱስ ሥዕል ምን እንረዳለን?
ጌታችን ሲሰቀል ፀሐይ መጨለምን
የቅዱስ ዮሐንስ እስከ መስቀል አለመለየትን
የመላእክትን ለቅዱስ ደሙ ያላቸውን ክብርን
የእመቤታችንን ቅድስት ድንግል ማርያምንም
መልስ የለም
7.
MULTIPLE CHOICE QUESTION
1 min • 1 pt
ቅዱስ ሉቃስን የሚገልጸው ቅዱስ ሥዕል የቱ ነው?
መልስ የለም።
Access all questions and much more by creating a free account
Create resources
Host any resource
Get auto-graded reports

Continue with Google

Continue with Email

Continue with Classlink

Continue with Clever
or continue with

Microsoft
%20(1).png)
Apple
Others
Already have an account?