ትምህርተ ሃይማኖት - ኢየሩሳሌም ሰማያዊ(መንግሥተ ሰማያት) ምድብ ሁለት

ትምህርተ ሃይማኖት - ኢየሩሳሌም ሰማያዊ(መንግሥተ ሰማያት) ምድብ ሁለት

5th - 8th Grade

5 Qs

quiz-placeholder

Similar activities

ነገረ ሰብእ ምድብ ፪

ነገረ ሰብእ ምድብ ፪

6th Grade - University

9 Qs

የቤተ ክርስቲያን ታሪክ ክፍል አራት ምድብ ሁለት

የቤተ ክርስቲያን ታሪክ ክፍል አራት ምድብ ሁለት

4th - 8th Grade

8 Qs

ትምህርተ ሃይማኖት - ኢየሩሳሌም ሰማያዊ(መንግሥተ ሰማያት) ምድብ ሁለት

ትምህርተ ሃይማኖት - ኢየሩሳሌም ሰማያዊ(መንግሥተ ሰማያት) ምድብ ሁለት

Assessment

Quiz

Religious Studies

5th - 8th Grade

Hard

Created by

Debre Genet Kidist Selassie

Used 1+ times

FREE Resource

5 questions

Show all answers

1.

MULTIPLE SELECT QUESTION

45 sec • 1 pt

ከሚከተሉት ኢየሩሳሌም ሰማያዊት በየትኞቹ አለማት ውስጥ ትኖራለች?

ሀ) አለማተ ውሃ

ለ) አለማተ እሳት

ሐ) አለማተ ነፋስ

መ) አለማተ መሬት

2.

MULTIPLE SELECT QUESTION

45 sec • 1 pt

ጩኸት፣ መከራ፣ ኅዘን የሌለባት ከእግዚአብሔር ጋር ለዘለዓለም በክብር የሚኖሩበት ሥፍራ ማን ናት?

ሀ) ብሔረ ሔዋን ወይም ብሔረ ብፁዐን

ለ) ጽርሐ አርያም

ሐ) መንበረ መንግሥት

መ) ኢየሩሳሌም ሰማያዊት

3.

MULTIPLE SELECT QUESTION

45 sec • 1 pt

ሰለመንግሥተ ሰማያት በተማርነው ወንጌል የወይኑ ባለቤት እና አስተድዳሪ ማነው

ሀ) ገበሬው

ለ) ሠራተኛው

ሐ) እግዚአብሔር

መ) መልስ አልተሰጠም

4.

MULTIPLE SELECT QUESTION

45 sec • 1 pt

በተማርነው የምጽሐፍ ቅዱስ ክፍል መንግሥተ ሰማያት ማለት ምን ማለት ነው?

ሀ) ተስፋ

ለ) ወንጌል

ሐ) ክርስቶስ

መ) ሁሉም መልስ ናቸው

5.

MULTIPLE SELECT QUESTION

45 sec • 1 pt

በተጠቀስው የወንጌል ክፍል ለሁሉም እኩል ከፈላቸው ሲል ምንን ያሳየናል?

ሀ) የእግዚአብሒረን ቸርነት

ለ) ምንም አያሳይም

ሐ) አድሎን

መ) ሁሉም ምልስ ናቸው