Search Header Logo

ትምህርተ ሃይማኖት - ኢየሩሳሌም ሰማያዊት(መንግሥተ ሰማያት) ምድብ አንድ

Authored by Debre Genet Kidist Selassie

Religious Studies

2nd - 5th Grade

Used 1+ times

ትምህርተ ሃይማኖት - ኢየሩሳሌም ሰማያዊት(መንግሥተ ሰማያት) ምድብ አንድ
AI

AI Actions

Add similar questions

Adjust reading levels

Convert to real-world scenario

Translate activity

More...

    Content View

    Student View

5 questions

Show all answers

1.

MULTIPLE SELECT QUESTION

45 sec • 1 pt

ከሚከተሉት ውስጥ የኢየሩሳሌም ሰማያዊት ምሳሌ የሆነችው የትኛዋ ናት?

ሀ) የክርስቶስ ቤት

ለ) ቤተ ክርስቲያን

ሐ) መንግሥተ ሰማያት

መ) መልስ አልተሰጠም

2.

MULTIPLE SELECT QUESTION

45 sec • 1 pt

የኢየሩሳሌም ሰማያዊት መገጫ ከሆኑት ከሚከተሉት ውስጥ የትኞቹ ናቸው?

ሀ) ሞት የለም

ለ) ጨለማ መኖሩ

ሐ) መከራ መኖሩ

መ) ሁሉም እኩል አይደለም

3.

MULTIPLE SELECT QUESTION

45 sec • 1 pt

ለዕፀ ሕይወት ምሳሌ

ሀ) ጥምቀት

ለ) ሥጋ ወደሙ ወይም ቅዱስ ቁርባን

ሐ) ምሥጢረ ሥላሴ

መ) መልስ የለም

4.

MULTIPLE SELECT QUESTION

45 sec • 1 pt

መንግሥተ ሰማያት ለወይኑ አትክልት ሠራተኞችን ሊመቅጠር ማልዶ የወጣ ባለቤት ሰውን ትመስላለልች፡፡ ይኸንን ቃል በመጽሐፍ ቅዱስ በየትኛው ክፍል እናገኘዋለን?

ሀ) ማቴዎስ ወንጌል 19፥1

ለ) ዮሐንስ ወንጌል 20፥1

ሐ) ማቴዎስ ወንጌል 20፥1

መ) ሁሉም ምልስ ናቸው

5.

MULTIPLE SELECT QUESTION

45 sec • 1 pt

በተለያየ ሰዓት ሥራ ሊሠሩ የተቀጠሩት የወይኑ ሠራተኞች ዋጋቸው ሲሰጣቸው ለሁም ምን ያህል ነበር

ሀ) ለሁሉም የተለያየ ዋጋ

ለ) ለሁሉም አንድ ዓይነት ዋጋ

ሐ) ለ ምልስ ነው

መ) መልስ አልተሰጠም

Access all questions and much more by creating a free account

Create resources

Host any resource

Get auto-graded reports

Google

Continue with Google

Email

Continue with Email

Microsoft

Continue with Microsoft

or continue with

Facebook

Facebook

Apple

Apple

Others

Others

Already have an account?