Search Header Logo

ሥርዓተ ቤተ ክርስቲያን ምጽዋት ምድብ 2

Authored by Debre Genet Kidist Selassie

Religious Studies

5th - 8th Grade

Used 1+ times

ሥርዓተ ቤተ ክርስቲያን ምጽዋት ምድብ 2
AI

AI Actions

Add similar questions

Adjust reading levels

Convert to real-world scenario

Translate activity

More...

    Content View

    Student View

10 questions

Show all answers

1.

MULTIPLE SELECT QUESTION

45 sec • 1 pt

የምጽዋት ጥቅም ውስጥ የሆኑት የትኞቹ ናቸው?

ከእግዚአብሔር በረከተ ሥጋ የምናገኝበት ነው።

ለእግዚአብሔር ማበደር ነው።

በከንቱ መድከም ነው።

የእግዚአብሔርን ትዕዛዝ መፈጸም ነው።

2.

MULTIPLE CHOICE QUESTION

30 sec • 1 pt

ዛሬ በተማርነው መሠረት"ለድሆች ቸርነትን የሚያደርግ ለእግዚአብሔር በጎነትንም ይከፍለዋል" የሚለው ጥቅስ በመጽሐፍ ቅዱስ ውስጥ የት ይገኛል

የማቴዎስ ወንጌል ም 14 ቁ 2

የማርቆስ ወንጌል ም 1 ቁ 15

መጽሐፈ ምሳሌ ም 19 ቁ17

ትንቢተ ኤርሚያስ ም 12 ቁ 11

3.

MULTIPLE SELECT QUESTION

45 sec • 1 pt

ምህረት ሥጋዊ ማለት ምን ማለት ነው?

የተራቡትን መርዳት

ያዘኑትም ማጽናናት

የትምህርት አገልግሎት መስጠት

የተጣሉትን ይቅርታ መጠየቅ

4.

MULTIPLE SELECT QUESTION

45 sec • 1 pt

ምጽዋት ለሚለው ቃል በትርጉም የሚስማማው የቱ ነው?

ችሮታ

ስጦታ

ምልክት

ልግስና

5.

MULTIPLE CHOICE QUESTION

30 sec • 1 pt

በኩራት ማለት ምን ማለት ነው?

መካከላኛ

መጨረሻ

መጀመሪያ

መጨረሻ የሌለው

6.

MULTIPLE CHOICE QUESTION

30 sec • 1 pt

ባለፈው በሥርዓተ ቤተ ክርስቲያን የተማርነው ትምህርት ስለምን ነበር?

ስለጥምቀት

ስለጠፋው ልጅ ታሪክ

አክብሮት እና ትህትና

ስለ መንፈሳዊ እውቀት

7.

MULTIPLE SELECT QUESTION

45 sec • 1 pt

በምንጾምበት ወቅት ማድረግ ካለብን ዋና ዋና ነገሮች መካከል ያልሆነው የትኛው ነው?

መስገድ

ለቤተሰብ አለመታዘዝ

መመጽወት

ለትምህታችን ትኩረት አለምስጠት

Access all questions and much more by creating a free account

Create resources

Host any resource

Get auto-graded reports

Google

Continue with Google

Email

Continue with Email

Microsoft

Continue with Microsoft

or continue with

Facebook

Facebook

Apple

Apple

Others

Others

Already have an account?