
ጰራቅሊጦስ (ምድብ ፩)
Authored by Gebeyehu Ayinengida
Religious Studies
2nd - 6th Grade
Used 5+ times

AI Actions
Add similar questions
Adjust reading levels
Convert to real-world scenario
Translate activity
More...
Content View
Student View
7 questions
Show all answers
1.
MULTIPLE CHOICE QUESTION
45 sec • 1 pt
የተናገረውን የማያስቀረው አምላካችን እግዚአብሔር መንፈስ ቅዱስን ለሐዋርያት የሰደደላቸው መቼ ነው?
ሀ. በዐረገ በ50ኛው በተነሣ በ10ኛው ቀን።
ለ. በዐረገ በ10ኛው በተነሣ በ50ኛው ቀን።
ሐ. ሁሉም ትክክል ነው።
መ. መልስ የለም።
2.
MULTIPLE CHOICE QUESTION
45 sec • 1 pt
ጌታችን መንፈስ ቅዱስን ለሐዋርያት የላከበት ይህ ዐቢይ በዓል ጰራቅሊጦስ ይባላል፡፡
ሀ. እውነት።
ለ. ሐሰት።
3.
MULTIPLE CHOICE QUESTION
45 sec • 1 pt
በአጠቃላይ ጰራቅሊጦስ ማለት መንፈሰ ጽድቅ ፤ መንፈሰ ሕይወት ፤ባሕርያዊ እስትንፋስ ፤ አካላዊ ሕይወት፤አካላዊ እስትንፋስ ማለት ነው፡፡
ሀ. እውነት።
ለ. ሐሰት።
4.
MULTIPLE CHOICE QUESTION
45 sec • 1 pt
ሐዋርያት ድንግል ማርያምን ይዘው በሚጸልዩበት በማርቆስ እናት በማርያም ቤት ማለዳ -------- በእሳት አምሳል የተከፋፈለ መንፈስ ቅዱስ ወርዶላቸዋል ።
ሀ. በአራት ሰዓት።
ለ. በሦስት ሰዓት።
ሐ. በአምስት ሰዓት።
መ. ሁሉም ትክክል ነው።
5.
MULTIPLE CHOICE QUESTION
45 sec • 1 pt
ሐዋርያት በጽርሐ ጽዮን ተሰብስበው ሳሉ ............ በእሳት አምሳል ወርዶ ሰማያዊ ሀብትን፣ ዕውቀትና ጸጋን አድሏቸዋል፡፡
ሀ. መንፈስ ቅዱስ።
ለ. መላዕክት።
ሐ. ቅዱሳን።
መ. ሁሉም ትክክል ነው።
6.
MULTIPLE CHOICE QUESTION
45 sec • 1 pt
ለመንፈስ ቅዱስ ምሳሌነት የዋለችው ------- የዋህ ናት በቀል የሌለባት ናት ፣ ቂም የማትይዝ ፍጥረት ናት
ሀ. ነፋስ
ለ. ውኃ
ሐ. ዘይት
መ. ርግብ
7.
OPEN ENDED QUESTION
3 mins • Ungraded
ከዛሬው ትምህርት ምን ተማራችሁ?
Evaluate responses using AI:
OFF
Access all questions and much more by creating a free account
Create resources
Host any resource
Get auto-graded reports

Continue with Google

Continue with Email

Continue with Microsoft
or continue with
%20(1).png)
Apple
Others
Already have an account?