
የመጽሐፍ ቅዱስ ጥናት - የዮናስ ታሪክ - ምድብ ፪
Authored by Debre Genet Kidist Selassie
Religious Studies
4th - 5th Grade
Used 1+ times

AI Actions
Add similar questions
Adjust reading levels
Convert to real-world scenario
Translate activity
More...
Content View
Student View
12 questions
Show all answers
1.
MULTIPLE CHOICE QUESTION
30 sec • 1 pt
ነቢዩ ኢሳይያስ ከዓበይት ( ታላላቅ ) ነቢያት አንዱ አይደለም።
እውነት
ሐሰት / ውሸት
2.
MULTIPLE CHOICE QUESTION
30 sec • 1 pt
ነቢዩ ዮናስ የተሳፈረባት መርከብ ስትናወጥ ዮናስ ምን ያደረግ ነበር?
ይጸልይ ነበር
ተኝቶ ነበር።
ሰዎችን በሥራ ያግዛቸው ነበር
መልሱ የለም
3.
MULTIPLE CHOICE QUESTION
30 sec • 1 pt
የእግዚአብሔር ትህዛዝ መከተል ለምን ይጠቅማል?
ከክፉ ለመጠበቅ
ሌሎችን ለማዳን
ከእግዚአብሔር ጸጋን ለማግኘት
ሁሉም መልሶች ናቸው
4.
MULTIPLE SELECT QUESTION
45 sec • 1 pt
በመርከቡ የነበሩት ሰዎች ዮናስን ተኝቶ ባገኙት ጊዜ ምን አሉት?
ከእንቅልፉ እንዲነቃ ቀሰቀሱት
እንዲጸልይ ነገሩት
ልብስ አለበሱት
መልሱ አልተሰጠም
5.
MULTIPLE CHOICE QUESTION
30 sec • 1 pt
ችግር ሲመጣበን ምን ማድረግ ያስፈልገናል?
በርትተን መጸለይ
እርስ በርሳችን መመካከር
መጾም አለብን
ሁሉም መልሶች ናቸው
6.
MULTIPLE CHOICE QUESTION
30 sec • 1 pt
ነቢዩ ዮናስ ባለመታዘዝ በመርከብ ለመሳፈር ወደ የት ሔደ ?
ተርሴስ
ኢዮጴ
ነነዌ
መልሱ የለም
7.
MULTIPLE SELECT QUESTION
45 sec • 1 pt
በመርከብ ውስጥ ያሉ ሰዎች ነቢዩ ዮናስን ከእንቅልፍ ከቀሰቀሱት በኋላ ምን አደረጉ?
እንዲጸልይ ነገሩት
ዕጣ ተጣጣሉ
ዮናስን ስላገኛቸው ችግር ጠየቁት
ማንነቱን ጠየቁት
Access all questions and much more by creating a free account
Create resources
Host any resource
Get auto-graded reports

Continue with Google

Continue with Email

Continue with Microsoft
or continue with
%20(1).png)
Apple
Others
Already have an account?