
ሥርዓተ ቤተ ክርስቲያን ፦ሥርዓተ አገልግሎት ምድብ2
Authored by Debre Genet Kidist Selassie
Religious Studies
5th - 12th Grade
Used 1+ times

AI Actions
Add similar questions
Adjust reading levels
Convert to real-world scenario
Translate activity
More...
Content View
Student View
7 questions
Show all answers
1.
MULTIPLE SELECT QUESTION
45 sec • 1 pt
አገልጋይ ለአገልግሎቱ ምን መሆን አለበት?
ታማኝ
ቸር
መልስ የለም
2.
MULTIPLE CHOICE QUESTION
30 sec • 1 pt
ስለ ገብር ኄር ትክክለኛ የሆነው የቱ ነው?
ገብረ ኄር ማለት ታማኝ ቸር አገልጋይ ማለት ነው።
የዐቢይ ጾም ፮ኛ ሳምንት ነው
ሁሉም መልስ ነው።
3.
MULTIPLE CHOICE QUESTION
30 sec • 1 pt
በየትኛው ዕድሜያችን ላይ ስንሆን ነው በአገልግሎት መሳተፍ ያለብን?
በሕፃንነት
በወጣትነት
በዕድሜ በጣም ትልቅ ሰው ስንሆን።
እንደ ነቢዩ ሳሙኤል በእድሜያችን ዘመን ሁሉ።
4.
MULTIPLE CHOICE QUESTION
1 min • 1 pt
ሥርዓተ አገልግሎት ማለት ምን ማለት ነው።
የቤተ-ክርስቲያንን ሥርዓት ማወቅ ብቻ።
የቤተ ክርስቲያን ሥርዓት መፈጸም ብቻ።
የቤተ-ክርስቲያንን ሥርዓት ማወቅ እና መፈፀም።
መልሱ የለም።
5.
MULTIPLE CHOICE QUESTION
1 min • 1 pt
የቤት ሥራ እንደተሰጠን እና እንዳነበብነው የገብር ኄር ታሪክ የሚገኘው በመጸሐፍ ቅዱስ በየትኛው ክፍል ነው?
የማቴዎስ ወንጌል ምዕራፍ ፳፭ ቁጥር ፲፬ እስከ ፴
መጽሐፈ ሳሙኤል ምዕራፍ ፳፭ ቁጥር ፲፬ እስከ ፴
6.
MULTIPLE SELECT QUESTION
45 sec • 1 pt
ታማኝ አገልጋይ ምን አይነት ነው?
ጊዜውን ሳይሰስት ለአገልግሎቱ የሚሰጥ።
እውቀቱን ሳይሰስት ለአገልግሎቱ የሚሰጥ።
ትርፍ ጊዜ ሲያገኝ ብቻ የሚያገለግል።
ሰዎች ጎበዝ እንዲሉት እና ሰዎችን ለማስደሰት ብቻ የሚያገለግል።
7.
MULTIPLE SELECT QUESTION
45 sec • 1 pt
አባ ቢሻይ እንዴት ሥርዓተ አገልግሎቱ ይፈጽሙ ነበር?
በጸሎት እየተጉ እና ደቀ መዝሙር በማስተማር።
እንግዳ ተቀብለው ዝቅ ብለው እግር ማጠብ።
በትምህርት ቤት ተማሪው ያደረገውን መጥፎ ነገር አይተው አብሮ ከማድረግ ይልቅ ጥሩን ነገር በመምከር።
መልስ የለም።
Access all questions and much more by creating a free account
Create resources
Host any resource
Get auto-graded reports

Continue with Google

Continue with Email

Continue with Classlink

Continue with Clever
or continue with

Microsoft
%20(1).png)
Apple
Others
Already have an account?