ትምህርተ ሃይማኖት - ሥነ ፍጥረት ቅዱሳን መላእክት ምድብ ሁለት

Quiz
•
Religious Studies
•
5th - 7th Grade
•
Hard
Debre Genet Kidist Selassie
Used 1+ times
FREE Resource
7 questions
Show all answers
1.
MULTIPLE SELECT QUESTION
45 sec • 1 pt
የቅዱሳን መላእክት መኖሪያቸው የት ነው
ሀ/ ሰማይ ውዱድ
ለ) መንግሥተ ሰማያት
ሐ) መንበረ መንግሥት
መ) ራማ፣ ኤረር እና ኢዮር
2.
MULTIPLE SELECT QUESTION
45 sec • 1 pt
ከሚከተሉት ውስጥ የመላእክትን ትርጉም የሚገልጸው የትኛው ነው?
ሀ) መለእክተኞች
ለ) ተላላኪዎች
ሐ) አለቆች
መ) መልስ የለም
3.
MULTIPLE SELECT QUESTION
45 sec • 1 pt
ቅዱሳን መላእክት በነገድ ስንት ናቸው
ሀ) 10
ለ) 100
ሐ) 20
መ) 7
4.
MULTIPLE SELECT QUESTION
45 sec • 1 pt
ከሰባቱ ሰማያት ውስጥ በ አምስተኛ ደረጃ ላይ ያለው
ሀ) ኢዮር
ለ) ኤረር
ሐ) ራማ
መ) መንግስተ ሰማያት
5.
MULTIPLE SELECT QUESTION
45 sec • 1 pt
ከሚከተሉት የቅዱሳን መላእክት መኖሪያ ውስጥ አራት ከተሞች ያሉት የትኛው ነው?
ሀ) ራማ
ለ) ኤረር
ሐ) ኢዮር
መ) መልስ የለም
6.
MULTIPLE SELECT QUESTION
45 sec • 1 pt
ከሚከተሉት ቅዱሳን መላእክት ውስጥ የስሙ ትርጓሜ "እንደ እግዚአብሔር ያለ ማን ነው" ይሚል ነው
ሀ) ቅዱስ ሚካኤል
ለ) ቅዱስ ገብራኤል
ሐ) ቅዱስ ሩፋኤል
መ) ቅዱስ ሱርያል
7.
MULTIPLE SELECT QUESTION
45 sec • 1 pt
ከሚከተሉት ውስጥ እመቤታችንን ፈጣሪን እንደምትወልድ ብሥራት የነገራት መልአክ ማን ይባላል?
ሀ) ቅዱስ ሰዳካኤል
ለ) ሰላታኤል
ሐ) ቅዱስ ገብርኤል
መ) ቅዱስ ሚካኤል
Similar Resources on Wayground
Popular Resources on Wayground
10 questions
Lab Safety Procedures and Guidelines

Interactive video
•
6th - 10th Grade
10 questions
Nouns, nouns, nouns

Quiz
•
3rd Grade
10 questions
Appointment Passes Review

Quiz
•
6th - 8th Grade
25 questions
Multiplication Facts

Quiz
•
5th Grade
11 questions
All about me

Quiz
•
Professional Development
22 questions
Adding Integers

Quiz
•
6th Grade
15 questions
Subtracting Integers

Quiz
•
7th Grade
20 questions
Grammar Review

Quiz
•
6th - 9th Grade