Search Header Logo

ትምህርተ ሃይማኖት - የእግዚአብሔር አንድነት እና ሦስትነት ምድብ ሁለት

Authored by Debre Genet Kidist Selassie

Professional Development, Religious Studies

5th - 8th Grade

Used 1+ times

ትምህርተ ሃይማኖት - የእግዚአብሔር አንድነት እና ሦስትነት ምድብ ሁለት
AI

AI Actions

Add similar questions

Adjust reading levels

Convert to real-world scenario

Translate activity

More...

    Content View

    Student View

7 questions

Show all answers

1.

MULTIPLE SELECT QUESTION

45 sec • 1 pt

ከሚከተሉት መሠረታዊ የቤተ ክርስቲያን ትምህርቶች መካከል ስለ እግዚአብሔር አንድነት እና ሦስትነት የምንማርበት የትኛው ነው?

ሀ) ምሥጢረ ሥጋዌ

ለ) ምሥጢረ ጥምቀት

ሐ) ምሥጢረ ሥላሴ

መ) ምሥጢረ ቁርባን

2.

MULTIPLE SELECT QUESTION

45 sec • 1 pt

የእግዚአብሔር አንድነት እና ሦስትነት ማለት ምን ማለት ነው?

ሀ) ምሥጢረ ሥላሴ ማለት ነው

ለ) ሥላሴ አንድ ሲሆኑ ሦስት፣ ሦስት ስሆኑ አንድ ማለት ነው

ሐ) ሀ እና ለ ምልስ ናቸው

መ) መልስ የለም

3.

MULTIPLE SELECT QUESTION

45 sec • 1 pt

ቅድስት ሥላሴ ስንል ምን ማለታችን ነው?

ሀ) ልዩ ሦስትነት ማለት ነው

ለ) ሦስት ሲሆኑ አንድ፣ አንድ ሲሆኑ አንድ ማለት ነው

ሐ) ሦስት አደረገ ማለት ነው

መ) መልስ የለም

4.

MULTIPLE SELECT QUESTION

45 sec • 1 pt

ከሚከተሉት ውስጥ እግዚአብሔር በአንድነቱ የሚታውቅባቸው ስሞች የትኞቹ ናቸው?

ሀ) መለኮት

ለ) ፈጣሪ

ሐ) ጌታ

መ) አምላክ

5.

MULTIPLE SELECT QUESTION

45 sec • 1 pt

የእግዚአብሔር የአንድነት ምሥጢር ወይም አንድ አምላክ ስንል በምንድን ነው?

ሀ) በፈጠሪነቱ

ለ) በአምላክነቱ

ሐ) በሁሉን ቻይነቱ

መ) መልስ አልተሰጠም

6.

MULTIPLE SELECT QUESTION

45 sec • 1 pt

የእግዚአብሔር የሦስትነት ምሥጢር ወይም ሦስት አክላት ስንል በምንድን ነው?

ሀ) በስም

ለ) በአካል

ሐ) በግብር

መ) ሁሉም መልስ ናቸው

7.

MULTIPLE SELECT QUESTION

45 sec • 1 pt

ሥላሴ በመልኮት አንድ ናቸው ስንል መልኮት ማለት ምን ማለት ነው?

ሀ) በግዛት

ለ) በመንግሥት

ሐ) በአኗኗር

መ) ሁሉም መልስ ናቸው

Access all questions and much more by creating a free account

Create resources

Host any resource

Get auto-graded reports

Google

Continue with Google

Email

Continue with Email

Microsoft

Continue with Microsoft

or continue with

Facebook

Facebook

Apple

Apple

Others

Others

Already have an account?