Search Header Logo

ሥርዓተ ቤተ ክርስቲያን (ንዋየ ቅድሳት ክፍል 3) ቅዱስ መስቀል ምድብ አንድ

Authored by Debre Genet Kidist Selassie

Religious Studies

KG - 5th Grade

Used 3+ times

ሥርዓተ ቤተ ክርስቲያን (ንዋየ ቅድሳት ክፍል 3) ቅዱስ መስቀል ምድብ አንድ
AI

AI Actions

Add similar questions

Adjust reading levels

Convert to real-world scenario

Translate activity

More...

    Content View

    Student View

7 questions

Show all answers

1.

MULTIPLE SELECT QUESTION

45 sec • 1 pt

የመስቀል ዓይነት የሆኑት የቱ ናቸው?

የእጅ መስቀል

የመጾር መስቀል

የአንገት መስቀል

መልስ አልተሰጠም

2.

MULTIPLE SELECT QUESTION

45 sec • 1 pt

መስቀል ማለት ምን ማለት ነው?

ድል መንሻ ማለት ነው።

የሰላም መሠረት ማለት ነው።

የክርስቲያን ኃይል።

መልስ የለም።

3.

MULTIPLE CHOICE QUESTION

30 sec • 1 pt

መስቀል በድሮ ጊዜ ሰዎች የሚቀጡበት ነበር?

እውነት

ውሸት

4.

MULTIPLE CHOICE QUESTION

30 sec • 1 pt

የእጅ መስቀል ምን የሚደረግበት ነው?

ካህናት አባቶች ምዕመናን የሚባርኩበት ነው።

ዲያቆናት በቅዳሴ ጊዜ የሚይዙት ነው።

ምዕመናን በአንገታቸው የሚያደርጉት ነው።

ሁሉም መልስ ነው።

5.

MULTIPLE CHOICE QUESTION

30 sec • 1 pt

የብር መስቀል ምሳሌነቱ የጌታችንን ንጹሐ ባሕርይነት ነው?

እውነት

ውሽት

6.

MULTIPLE SELECT QUESTION

45 sec • 1 pt

ለመስቀል ክብር መስጠት ያስፈልጋል?

እውነት

ውሸት

7.

MULTIPLE CHOICE QUESTION

45 sec • 1 pt

ጌታችን ለሰው ልጆች ብሎ በእንጨት መስቀል ላይ የመሰቀሉ ምሳሌ የሆነው የመስቀል ዓይነት የቱ ነው?

የብረት መስቀል።

የወርቅ መስቀል።

የብር መስቀል።

የእንጨት መስቀል።

Access all questions and much more by creating a free account

Create resources

Host any resource

Get auto-graded reports

Google

Continue with Google

Email

Continue with Email

Microsoft

Continue with Microsoft

or continue with

Facebook

Facebook

Apple

Apple

Others

Others

Already have an account?