Search Header Logo

ሥርዓተ ቤተ ክርስቲያን ፦ቤተ ክርስቲያን መሄድ እና ማማተብ ምድብ 1

Authored by Debre Genet Kidist Selassie

Religious Studies

KG - 5th Grade

Used 2+ times

ሥርዓተ ቤተ ክርስቲያን ፦ቤተ ክርስቲያን መሄድ እና ማማተብ ምድብ 1
AI

AI Actions

Add similar questions

Adjust reading levels

Convert to real-world scenario

Translate activity

More...

7 questions

Show all answers

1.

MULTIPLE SELECT QUESTION

45 sec • 1 pt

ወደ ቤተ ክርስቲያን ለምን እንሄዳለን?

ለጸሎት

ለስግደት

ለቅዳሴና ቁርባን ለመቀበል

ለትምህርት

2.

MULTIPLE SELECT QUESTION

45 sec • 1 pt

ትክክል የሆነው የቱ ነው?

ቤተ ክርስቲያን የጸሎት ቤት ናት።

ቤተ ክርስቲያን የእግዚአብሔር ቤት ናት።

3.

MULTIPLE SELECT QUESTION

45 sec • 1 pt

ቤተ ክርስቲያን ለመሄድ ምን ዓይነት ቅድመ ዝግጅት ያስፈልጋል?

ንጽህና መጠበቅ።

ነጠላ ማዘጋጀት።

4.

MULTIPLE CHOICE QUESTION

30 sec • 1 pt

"ወደ ቤተ እግዚአብሔር እንሂድ ባሉኝ ጊዜ____ _______ " መዝሙር 121(122) ቁ 1

ደስ አለኝ

ደስ አላለኝም

5.

MULTIPLE CHOICE QUESTION

30 sec • 1 pt

ስናማትብ የምን ቅርጽ እንሠራለን?

የመስቀል ቅርጽ

የክብ ቅርጽ

6.

MULTIPLE CHOICE QUESTION

30 sec • 1 pt

ማማተብ ብዙ ጥቅም አለው ከነዚህ ውስጥ አንዱ የምንመገበው ምግብ የተባረከ እንዲሆን ነው።

እውነት

ውሸት/ሀሰት

7.

MULTIPLE CHOICE QUESTION

30 sec • 1 pt

የምናማትበው ጸሎት ስንጀምር ብቻ ነው።

እውነት ( ጸሎት ስንጀምር ብቻ ማማተብ በቂ ነው)

ውሸት ( ከመኝታ ስንነሳ፣ ስንመገብ፣ ስራ ስንጀምር እና ስንጨርስ፣ ስንፈራ....... ማማተብ አስፈላጊ ነው)

Access all questions and much more by creating a free account

Create resources

Host any resource

Get auto-graded reports

Google

Continue with Google

Email

Continue with Email

Microsoft

Continue with Microsoft

or continue with

Facebook

Facebook

Apple

Apple

Others

Others

By signing up, you agree to our Terms of Service & Privacy Policy

Already have an account?

Discover more resources for Religious Studies