Search Header Logo

የቤተ ክርስቲያን ውስጥ ጸሎት ሥ/ቤ ምድብ ፪

Authored by Debre Genet Kidist Selassie

Religious Studies

6th - 12th Grade

Used 1+ times

የቤተ ክርስቲያን ውስጥ ጸሎት ሥ/ቤ ምድብ ፪
AI

AI Actions

Add similar questions

Adjust reading levels

Convert to real-world scenario

Translate activity

More...

    Content View

    Student View

8 questions

Show all answers

1.

MULTIPLE CHOICE QUESTION

30 sec • 1 pt

በቤተ ክርስቲያን ውስጥ የሚጸለዩ ጸሎቶች ሁሉም ዘወትር ያለማቋረጥ የሚጸለዩ የጸሎት አይነቶች ናቸው።

እውነት

ሀሰት

2.

MULTIPLE SELECT QUESTION

45 sec • 1 pt

በቤተ ክርስቲያን በቋሚነት ዘወትር ዕለት በዕለት የሚጸለዩ የጸሎት አይነቶች የትኞቹ ናቸው?

የቅዳሴ ጸሎት፤ የኪዳን ጸሎት፤ ድርሳናት።

የፍትሐት ጸሎት፤ የክርስትና ጸሎት ፤የተክሊል ጸሎት

የቅዳሴ ጸሎት፤ የኪዳን ጸሎት፤ስንክሳር

3.

MULTIPLE SELECT QUESTION

45 sec • 1 pt

በቤተ ክርስቲያን የዘወትር ያልሆኑ በሁኔታዎች (አስፈላጊ ሲሆን ብቻ) የሚጸልዩት ጸሎት የተመቹ ናቸው።

የተክሊል ጸሎት ፤የምሕላ ጸሎት።

የፍትሐት ጸሎት ፤የክርስትና ጸሎት።

የቅዳሴ ጸሎት ፤ የኪዳን ጸሎት።

4.

MULTIPLE CHOICE QUESTION

30 sec • 1 pt

የተክሊል ጸሎት ምን የሚፈጽምበት ነው?

አንድ ወንድና አንድ ሴት አንድ አካል የሚሆኑበት ጋብቻ የሚፈጽሙበት።

አንድ ሰው በአብ በወልድና በመንፈስ ቅዱስ ስም የሚጠመቅበት። ከእግዚአብሔር መንፈስ ቅዱስ ልጅነትን የሚያገኝበት።

5.

MULTIPLE CHOICE QUESTION

30 sec • 1 pt

የክርስትና ጸሎት ሥርዓት ምን የሚፈጸምበት ነው?

አንድ ወንድና አንድ ሴት አንድ አካል የሚሆኑበት ጋብቻ የሚፈጽሙበት።

አንድ ሰው በአብ በወልድና በመንፈስ ቅዱስ ስም የሚጠመቅበት። ከእግዚአብሔር መንፈስ ቅዱስ ልጅነትን የሚያገኝበት።

6.

MULTIPLE SELECT QUESTION

45 sec • 1 pt

በቅዳሴ ጸሎት ጊዜ ምን ማድረግ አለብን?

የግል ጸሎታችንን መጸልይ።

በተቻለን አቅም ሁሉ ቆመን ማስቀደስ።

አምስቱንም የስሜት ሕዋሳቶቻችንን ሰብስበን በማስተዋል ማስቀደሰ።

7.

MULTIPLE CHOICE QUESTION

30 sec • 1 pt

የጌታችንን ቅዱስ ሥጋ እና ክቡር ደም የምንቀበልበት የቤተ ክርስቲያን ውስጥ ጸሎት የትኛው ነው?

የቅዳሴ ጸሎት

የምሕላ ፀሎት

የፍትሐት ጸሎት

የኪዳን ጸሎት

Access all questions and much more by creating a free account

Create resources

Host any resource

Get auto-graded reports

Google

Continue with Google

Email

Continue with Email

Microsoft

Continue with Microsoft

or continue with

Facebook

Facebook

Apple

Apple

Others

Others

Already have an account?