Search Header Logo

በሥርዓተ ቤተ ክርስቲያን ፈተና ምድብ ሁለት

Authored by Debre Genet Kidist Selassie

Religious Studies

6th - 10th Grade

Used 1+ times

በሥርዓተ ቤተ ክርስቲያን ፈተና ምድብ ሁለት
AI

AI Actions

Add similar questions

Adjust reading levels

Convert to real-world scenario

Translate activity

More...

    Content View

    Student View

7 questions

Show all answers

1.

MULTIPLE SELECT QUESTION

45 sec • 1 pt

እንደ አማኝ ፈተና በምን መንገድ ሊመጣ ይችላል?

ለክብር

በሀጥያት

በምንም አይነት አይማጣም

ሁሉም መልስ ነው

2.

MULTIPLE CHOICE QUESTION

30 sec • 1 pt

ጻዲቁ ኢዮብን ሊፈትን ከእግዚአብሔር ፍቃድ የጠየቀው ማን ነው?

ከመላእክት

ከሰይጣን

ከሰው

ሁሉም መልስ ነው

3.

MULTIPLE CHOICE QUESTION

30 sec • 1 pt

ናቡከደነፆር ያወጣው አዋጅ ምን ነበረ?

እግዚአብሔርን እንዲያመልኩ

መላክቶችን እንዲያመልኩ

ላቆመው ጣዎት እንዲሰግዱ

ምንም ህግ አላወጣም

4.

MULTIPLE CHOICE QUESTION

30 sec • 1 pt

ጻዲቁ ዳንኤል በምን ምክንያት ነው ፈተና የደረሰበት?

ለጣዎት በመስገዱ

ምንም ባለማድረጉ

ለአምላኩ በመስገዱ

ሁሉም መልስ ነው

5.

MULTIPLE CHOICE QUESTION

30 sec • 1 pt

ነብዩ ዮናስ ከእግዚአብሔር ኮብልሎ የሄደባት ሀገር ማን ትባላላች?

ላሊበላ

ህንድ

ተርሴስ

ፍልስጤም

6.

MULTIPLE CHOICE QUESTION

30 sec • 1 pt

የነነዌ ሰዎች ባይመለሱ ኖሮ እግዚአብሔር የነነዌን ሀገር በምን ሊያጠፋት ነበር?

በወሃ

በንፋስ

በእሳት

በምንም

7.

MULTIPLE SELECT QUESTION

45 sec • 1 pt

ከዛሬው ትምህርት ምን ተማርን?

ፈተና ሲያጋጥም በጾም በጸሎት መበርታት እንዳለብን።

ሁሌም ተስፋ መቁረጥ እንደሌለብን።

አባት እና እናታችን የሚሉንን መስማት እንዳለብን።

የነነዌ ሕዝቦች ፈተና በተመለከተ።

Access all questions and much more by creating a free account

Create resources

Host any resource

Get auto-graded reports

Google

Continue with Google

Email

Continue with Email

Microsoft

Continue with Microsoft

or continue with

Facebook

Facebook

Apple

Apple

Others

Others

Already have an account?