Search Header Logo

ሥርዓተ ቤተ ክርስቲያን - ነገረ ማርያም ክፍል ፪ እና ወቅትና ምስጋና ምድብ 2

Authored by Debre Genet Kidist Selassie

Religious Studies

6th - 12th Grade

Used 1+ times

ሥርዓተ ቤተ ክርስቲያን - ነገረ ማርያም ክፍል ፪ እና ወቅትና ምስጋና ምድብ 2
AI

AI Actions

Add similar questions

Adjust reading levels

Convert to real-world scenario

Translate activity

More...

    Content View

    Student View

7 questions

Show all answers

1.

MULTIPLE SELECT QUESTION

45 sec • 1 pt

እመቤታችን ቅድስት ድንግልን በምን በምን መስለን እናመሰግናታለን።

የያዕቆብ መሰላል

የኖህ መርከብ

የሙሴ ጽላት

መልስ የለም

2.

MULTIPLE CHOICE QUESTION

30 sec • 1 pt

ዘመን መቁጠር የተጀመረው ከመቼ ጀምሮ ነው?

ጌታችን መድሀኒታችን እየሱስ ክርስቶስ ከተወለደ ጀምሮ

ከ 100 አመታት በፊት

ከሥነ ፍጥረት ጀምሮ (ዓለም ከተፈጠረ ጀምሮ)

3.

MULTIPLE SELECT QUESTION

45 sec • 1 pt

ከአዳም ጀምሮ እስከ ጌታችን መወለድ ያለው የዘመን አቆጣጠር ምን ይባላል?

ዘመነ ፍዳ(ዘመነ ኩነኔ)

ዓመተ ዓለም

ዓመተ ምህረት

4.

MULTIPLE CHOICE QUESTION

30 sec • 1 pt

ከጌታችን መወለድ ጀምሮ ያለው የዘመን አቆጣጠር ምን ይባላል?

ዘመነ ፍዳ(ዘመነ ኩነኔ)

ዓመተ ዓለም

ዓመተ ምህረት

5.

MULTIPLE CHOICE QUESTION

30 sec • 1 pt

አሁን ካለንበት ዘመነ ማቴዎስ ቀጥሎ የሚመጣው አመት ዘመነ ማን ይባላል?

ዘመን ዮሐንስ

ዘመነ ሉቃስ

ዘመነ ማርቆስ

6.

MULTIPLE CHOICE QUESTION

30 sec • 1 pt

በየዓመቱ አርብ ቀን የሚውለው በዓል የትኛው ነው?

የትንሳዔ በዓል

የስቅለት በአል

የልደት በዓል

7.

MULTIPLE CHOICE QUESTION

30 sec • 1 pt

በየዓመቱ መስከረም አንድ ቀን ለምዕመናን የሚነበብ ኢትዮጵያ ዘመን አቆጣጠር ትምህርት ምን ይባላል?

ባህረ ሀሳብ

የትምህርት

ዘመን መቁጠርያ

Access all questions and much more by creating a free account

Create resources

Host any resource

Get auto-graded reports

Google

Continue with Google

Email

Continue with Email

Microsoft

Continue with Microsoft

or continue with

Facebook

Facebook

Apple

Apple

Others

Others

Already have an account?