Search Header Logo

ሥርዓተ ቤተ ክርስትያን (ንዋያተ ቅድሳት ክፍል ፪) (ምድብ ሁለት)

Authored by Debre Genet Kidist Selassie

Religious Studies

6th - 12th Grade

Used 6+ times

ሥርዓተ ቤተ ክርስትያን (ንዋያተ ቅድሳት ክፍል ፪) (ምድብ ሁለት)
AI

AI Actions

Add similar questions

Adjust reading levels

Convert to real-world scenario

Translate activity

More...

    Content View

    Student View

8 questions

Show all answers

1.

MULTIPLE CHOICE QUESTION

30 sec • 1 pt

በቤተ ክርስቲያናችን እግዚአብሔርን ለማመስገን የምንጠቀምበት ዜማ ሰዎች በብዙ ልምምድ እና ምርምር ያገኙት ነው።

እውነት

ውሸት

2.

MULTIPLE CHOICE QUESTION

30 sec • 1 pt

የሰው ልጅ መዝሙር መዘመር በመጀመሪያ የተማረው ከየት ነው?

ከእስራኤላውያን

ከቅዱስ ያሬድ

ከቅዱሳን መላእክት

3.

MULTIPLE CHOICE QUESTION

45 sec • 1 pt

በቤተ ክርስቲያን የምንጠቀምበትን የመዝሙር ሥርዓት ከቅዱሳን መላእክት በተማረው መሰረት ለቤተ ክርስቲያን ያበረከተዉ/ ያዘጋጀው ቅዱስ ማን ይባላል?

ቅዱስ ዳዊት

ቅዱስ ያሬድ

ቅዱስ ሙሴ

4.

MULTIPLE CHOICE QUESTION

30 sec • 1 pt

ስለ መቋሚያ ትክክል ያልሆነው የቱ ነው?

የመስቀል ምሳሌ ነው ጌታችን መስቀል ተሸክሞ መንገላታቱን ያስታውሰናል።

እስራኤላውያን የኤርትራን ባህር በተሻገሩ ጊዜ ሙሴ ባህሩን የከፈለበትን እንደ መቋሚያ በትከሻው ይዞ የዘመረበት በትር ምሳሌ ነው።

ቤተ ክርስቲያን ውስጥ ለመደገፊያነት ብቻ የሚያገለግል ነዋየ ቅድሳት ነው።

5.

MULTIPLE CHOICE QUESTION

1 min • 1 pt

ስለ ጸናጽል ትክክል ያልሆነው የቱ ነው?

ያዕቆብ በፍኖተ ሎዛ ያየው ከምድር እስከ ሰማይ ተዘርግቶ የእግዚአብሔር መላእክት ሲወጡበት እና ሲወርዱበት ያየው መሰላል ምሳሌ ነው።

ጸናጽል ለአለማዊ ዘፈን መጠቀም ይቻላል።

በጸናጽል ስንዘምር አባታችን ያዕቆብ በፍኖተ ሎዛ በምሳሌ ያየሽ የወርቅ መሰላል እመቤታችን ቅድስት ማርያም ልመናችንን ወደ ልጅሽ አሳርጊልን ብለን መለመናችን ነው።

6.

MULTIPLE SELECT QUESTION

45 sec • 1 pt

የትኛውን የመዝሙር መሳሪያ ተጠቅማችሁ/ዘምራችሁ ታውቃላችሁ?

Media Image
Media Image
Media Image

ሁሉንም

7.

MULTIPLE CHOICE QUESTION

1 min • 1 pt

ስለ ቤተ ክርስቲያን ከበሮ ትክክል ያልሆነው የትኛው ነው?

ከበሮ መጽሐፍ ቅዱሳዊ ምሳሌዎችን የያዘ የክርስቶስን መከራ እንድናስብ የሚያደርገን የመዝሙር መሣሪያ ነው።

ምሳሌነቱ የጌታችን የመድኃኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ ነው።

ከበሮ የለበሰው ሱቲ(ጨርቅ) ጌታችንን የለበሰውን ከለሜዳ ያመለክተናል።

በማንኛውም ዓይነት ቅርጽ ሊሰራ ይችላል።

Access all questions and much more by creating a free account

Create resources

Host any resource

Get auto-graded reports

Google

Continue with Google

Email

Continue with Email

Microsoft

Continue with Microsoft

or continue with

Facebook

Facebook

Apple

Apple

Others

Others

Already have an account?