Search Header Logo

ትምህርተ ሃይማኖት - የጌታችን ዕርገት ምድብ ሁለት

Authored by Debre Genet Kidist Selassie

Religious Studies

5th - 7th Grade

Used 1+ times

ትምህርተ ሃይማኖት - የጌታችን ዕርገት ምድብ ሁለት
AI

AI Actions

Add similar questions

Adjust reading levels

Convert to real-world scenario

Translate activity

More...

    Content View

    Student View

5 questions

Show all answers

1.

MULTIPLE SELECT QUESTION

45 sec • 1 pt

ጌታችን ኢየሱስ ክርስቶስ ሲያርግ ያዩት ሐዋርያት ምን አደረጉ?

ሀ) አዘኑ

ለ) ሰገዱለት

ሐ) በደስታ ዘመሩ

መ) መልስ የለም

2.

MULTIPLE SELECT QUESTION

45 sec • 1 pt

ጌታችን መድኃኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ ከሙታን ተለይቶ ከተነሣ በኋላ እስከ ሚያርግ ድረስ በምድር ላይ ለስንት ቀን ቆዬ?

ሀ) ለዐሥር ቀን

ለ) ለሃምሣ ቀን

ሐ) ለሦስት ቀን

መ) መልሱ የለም

3.

MULTIPLE SELECT QUESTION

45 sec • 1 pt

ጌታችን ከትንሣኤው በኋላ ዐርባ ቀን እስኪሞላው ድረስ ምን አደረገ?

ሀ) ስለ እግዚአብሔርም መንግሥት አስተማረ

ለ) ትምህርተ ኅቡሃትን አስተማረ

ሐ) መጽሐፈ ኪዳንን አስተማረ

መ) ፍጹም ሰው ፍጹም አምላክ መሆኑን አሳያቸው

4.

MULTIPLE SELECT QUESTION

45 sec • 1 pt

ጌታችን ዐርባ ቀን ለምን መረጠ?

ሀ) መናፍቃን ዕርገቱን ምትሀት ነው ብለው እንዳያስቡ

ለ) በእውነት እንደተነሣ፣ በእውነትም እንደ ዐረገ ለማስረገጥ

ሐ) የእነ ቶምስን ጥርጥር ለማስወገድ

መ) ሁሉም መልስ ነው

5.

MULTIPLE SELECT QUESTION

45 sec • 1 pt

ሐዋርያት በዓይናቸው እየተመለከቱት በጥቂት በጥቂቱ ወይም ቀስ በቀስ ምድርን ለቆ ወደላይ ከፍ ከፍ ሲል እንዴት እያዩት ነበር?

ሀ) በመርቀቅ

ለ) በመራቅ

ሐ) በመጥፋት

መ) መልስ አልተሰጠም

Access all questions and much more by creating a free account

Create resources

Host any resource

Get auto-graded reports

Google

Continue with Google

Email

Continue with Email

Microsoft

Continue with Microsoft

or continue with

Facebook

Facebook

Apple

Apple

Others

Others

Already have an account?