Search Header Logo

ምድብ ፪ አማርኛ ፊደል ፤ ቃላት ፤ ንባብና ጽሕፈት

Authored by Gebeyehu Ayinengida

Religious Studies

6th - 12th Grade

Used 1+ times

ምድብ ፪  አማርኛ ፊደል ፤ ቃላት ፤ ንባብና ጽሕፈት
AI

AI Actions

Add similar questions

Adjust reading levels

Convert to real-world scenario

Translate activity

More...

    Content View

    Student View

10 questions

Show all answers

1.

MULTIPLE CHOICE QUESTION

45 sec • 1 pt

ሰዎችን ሰላም ሰንል እና እኛም ከሰዎች ሰላምታ ስንቀበል በምንመላለሳቸው መልሶች የምናመሰግነው ማንን ነው?. 

ሀ. ሰላምታ የሰጠንን ሰው።

ለ. እኛን (ራሳችንን)

ሐ. እግዚአብሔርን

መ. መልሱ የለም።

2.

MULTIPLE CHOICE QUESTION

45 sec • 1 pt

አማርኛ ፊደላትን ጠንቅቆ ማወቅ የሚጠቅመን ለምንድን ነው?

ሀ. የምንፈልገውን ነገር ለመጻፍ ወይም የምንፈልገውን ነገር በጽሑፍ ለመግለጽ።

ለ. የምንፈልጋቸውን የሐይማኖትም ሆነ ትምህርት ሰጪ መጻሕፍትን አንብቦ ለመረዳት።

ሐ. ሀ እና ለ ትክክለኛ መልሶች ናቸው።

መ. መልሱ አልተሰጠም።

3.

MULTIPLE CHOICE QUESTION

45 sec • 1 pt

በምሽት ወቅት በጉዞ ላይ እያለን አንድን ሰው በመንገዳችን ላይ ብናገኝ በሐገራችን ባሕል መሠረት ምን እንለዋለን?

ሀ. እንዴት አደርክ።

ለ. እንዴት አረፈድክ።

ሐ. እንዴት አመሸህ።

መ. ሁሉም ትክክለኛ መልሶች ናቸው።

4.

MULTIPLE CHOICE QUESTION

45 sec • 1 pt

አንድ ሰው ጥሩ አንባቢ ለመሆን ምን ማወቅ አለበት?

ሀ. ሙሉውን የፊደል ገበታ ማወቅ አለበት

ለ. ቃላትና የቃላት አጠቃቀም ማወቅ አለበት

ሐ. ዐረፍተ ነገርና የዐረፍተ ነገር አገባብ ማወቅ አለበት።

መ. ሁሉም ትክክለኛ መልሶች ናቸው።

ሠ. መልሱ አልተሰጠም።

5.

MULTIPLE CHOICE QUESTION

45 sec • 1 pt

"መሸ" የሚለው ቃል ከየትኛው ፊደል የተገኘ ነው?

ሀ. ከ "መ" ።

ለ. ከ "ሙ" ።

ሐ. ከ "ቀ" ።

መ. ሁሉም ትክክል ነው።

6.

MULTIPLE CHOICE QUESTION

45 sec • 1 pt

"ተ" በሚለው ፊደል ተማሪ የሚል ቃል መመሥረት ከቻልን ፤ "ቀ" በሚለው ፊደል ምን ዓይነት ቃል መመሥረት እንችላለን።

ሀ. ቀስተ-ደመና

ለ. ቀበቶ

ሐ. ቀሚስ

መ. ቀጭኔ

ሠ. ሁሉም ትክክል ነው።

7.

MULTIPLE CHOICE QUESTION

45 sec • 1 pt

ከሚከተሉት ትክክል ያልሆነው የቱ ነው?

ሀ. እንደምን አደርሽ?

ለ. እንደምን ዋልክ?

ሐ. እንደምን አመሻችሁ?

መ. መልሱ የለም።

Access all questions and much more by creating a free account

Create resources

Host any resource

Get auto-graded reports

Google

Continue with Google

Email

Continue with Email

Microsoft

Continue with Microsoft

or continue with

Facebook

Facebook

Apple

Apple

Others

Others

Already have an account?