Search Header Logo

ሥርዓተ ቤተ ክርስቲያን :- እድገት ምድብ 2

Authored by Debre Genet Kidist Selassie

Religious Studies

7th - 12th Grade

Used 1+ times

ሥርዓተ ቤተ ክርስቲያን :- እድገት ምድብ 2
AI

AI Actions

Add similar questions

Adjust reading levels

Convert to real-world scenario

Translate activity

More...

    Content View

    Student View

8 questions

Show all answers

1.

MULTIPLE CHOICE QUESTION

30 sec • 1 pt

በዛሬው ትምህርታችን መሠረት ከእውቀት ሁሉ ትልቁ እና ዋነኛው እውቀት የቱ ነው?

ብዙ መጽሐፍት ማንበብ

ስለ ተፈጥሮ ሳይንስ ማወቅ

እግዚአብሔርን ማወቅ

2.

MULTIPLE SELECT QUESTION

45 sec • 1 pt

በሃይማኖት ማደግና መጽናት ጥቅሞች የትኞቹ ናቸው?

ሙሉ ሰው ያደርጋል።

እንደ ሦስቱ ህፃናት በሰማይም በምድርም ክብርን ያሰጣል ።

ከአለማዊ ትምህርት ወደኃላ ያስቀራል።

ጥቅምም ጉዳትም የለውም።

3.

MULTIPLE CHOICE QUESTION

30 sec • 1 pt

የጥበብ መጀመሪያ ___________ነው። መዝ110(111) ቁ 10

እግዚአብሔርን ማመን

እግዚአብሔርን መፍራት

እግዚአብሔርን ማመስገን

4.

MULTIPLE CHOICE QUESTION

30 sec • 1 pt

ከጠቢቡ ንጉስ ሰሎሞን ምን ተማርን?

ከምንም ነገር በላይ እግዚአብሔርን የመፍራት ጥበብ እንደሚያስፈልገን።

እግዚአብሔር የጠየቅነው በጎ ነገር አብዝቶ እንደሚሰጠን ።

የጸሎትን ጥቅም እና ኃይል።

ሁሉም

5.

MULTIPLE CHOICE QUESTION

30 sec • 1 pt

ከሦስቱ ህፃናት ምን ተማርን?

በሃይማኖት መጽናት።

የእግዚአብሔርን ትእዛዝ መጠበቅ።

እግዚአብሔርን መውደድ/ እግዚአብሔር ማወቅ

ሁሉም መልስ ነው።

6.

MULTIPLE SELECT QUESTION

45 sec • 1 pt

ሦስቱ ህፃናት በሃይማኖት በመጽናታቸው፤ እግዚአብሔርን የሚያውቁ እና ትዕዛዙን የሚጠብቁ በመሆናቸው ምን አገኙ።

ከንጉሱ ናቡከደነጾር ምድራዊ ሹመት እና ከእግዚአብሔር ሰማያዊ ጸጋ።

ንጉሡ ናቡከደነጾር በነሱ ምክንያት እግዚአብሔርን አመነ።

ንጉሡ ናቡከደነጾር ህዝቡ ጣኦት በማምለክ እንዲቀጥል አወጀ።

7.

MULTIPLE SELECT QUESTION

45 sec • 1 pt

ንጉሱ ናቡከደነጾር ሶስቱን ህፃናት ከሌሎች ሰዎች ለይቶ የመረጣቸው ለምንድን ነው?

አስተዋዮች ስለነበሩ።

ከእግዚአብሔር የተሰጣቸው ብዙ ጥበብና እውቀት ስለነበራቸው።

ጣዖት ያመልኩ ስለነበር።

የባቢሎን ሀገር ሰዎች ስለነበሩ።

Access all questions and much more by creating a free account

Create resources

Host any resource

Get auto-graded reports

Google

Continue with Google

Email

Continue with Email

Classlink

Continue with Classlink

Clever

Continue with Clever

or continue with

Microsoft

Microsoft

Apple

Apple

Others

Others

Already have an account?