
ቤተ ክርስቲያን ውስጥ የሚገኙ ቦታዎች ማወቅ ምድብ ፪(2)
Authored by Debre Genet Kidist Selassie
Religious Studies
6th - 12th Grade
Used 1+ times

AI Actions
Add similar questions
Adjust reading levels
Convert to real-world scenario
Translate activity
More...
Content View
Student View
7 questions
Show all answers
1.
MULTIPLE SELECT QUESTION
45 sec • 1 pt
ወደ ሞላላ ቅርጽ ቤተ ክርስቲያን ውስጥ ስንገባ ወንዶች የሚቆሙት በየት በኩል ነው?
በቀኝ
በግራ
የተወሰነ ቦታ የላቸውም
2.
MULTIPLE SELECT QUESTION
45 sec • 1 pt
ዛሬ ምን ተማርን?
3 ዓይነት የቤተ ክርስቲያን አሰራር።
ማንኛውም አይነት ቤተ ክርስትያን ውስጥ ሦስት ክፍሎች እንዳሉ።
ማንኛውም አይነት ቤተ ክርስቲያን ቅኔ ማህሌት፣ቅድስትና መቅደስ እንዳለው።
ቤተክርስቲያን ውስጥ የወንዶች እና የሴቶች ቦታ የተለያየ አይደለም።
3.
MULTIPLE CHOICE QUESTION
30 sec • 1 pt
የክህነት ስልጣና ያላቸው ብቻ የሚገቡበት የቤተ ክርስቲያን ክፍል የትኛው ነው።
ቅኔ ማህሌት
መቅደስ(ቅድስተ ቅዱሳን)
ቅድስት
4.
MULTIPLE CHOICE QUESTION
30 sec • 1 pt
በክብ ቤተ ክርስቲያን ሲገባ ያለው የመጀመሪያው ክፍል ምን ይባላል?
ቅኔ ማህሌት
መቅደስ
ቅድስት
5.
MULTIPLE CHOICE QUESTION
30 sec • 1 pt
የክብ ቅርፅ ቤተ ክርስቲያን ከውጭ መግቢያ በሮች ስንት ናቸው?
ሦስት
ሁለት
አንድ
6.
MULTIPLE SELECT QUESTION
45 sec • 1 pt
ወደ ሰቀላ ቅርጽ ቤተ ክርስቲያን ውስጥ ስንገባ ሴቶች የሚቆሙት በየት በኩል ነው?
በቀኝ
በግራ
የተወሰነ ቦታ የላቸውም
7.
MULTIPLE SELECT QUESTION
45 sec • 1 pt
በማንኛውም ዓይነት ቅርጽ የተሰራ ቤተ ክርስቲያን በውስጡ የሚኖሩት ክፍሎች እነማን ናቸው?
መቅደስ ብቻ።
መቅደስ እና ቅኔ ማህሌት ብቻ ነው።
ቅኔ ማህሌት፣ቅድስት እና መቅደስ (ቅድስተ ቅዱሳን) ናቸው።
Access all questions and much more by creating a free account
Create resources
Host any resource
Get auto-graded reports

Continue with Google

Continue with Email

Continue with Classlink

Continue with Clever
or continue with

Microsoft
%20(1).png)
Apple
Others
Already have an account?