
የቤተ ክርስቲያን ታሪክ ምድብ ሁለት
Authored by Debre Genet Kidist Selassie
Religious Studies
5th - 9th Grade
Used 1+ times

AI Actions
Add similar questions
Adjust reading levels
Convert to real-world scenario
Translate activity
More...
Content View
Student View
7 questions
Show all answers
1.
MULTIPLE SELECT QUESTION
45 sec • 1 pt
ከሚከተሉት ውስጥ ያለፈውን ክስተት ያምናጠናበት የትኛው ነው?
ሀ) ሳይንስ
ለ) ኅብረተስብ
ሐ) ታሪክ
መ) መልስ አልተሰጠም
2.
MULTIPLE SELECT QUESTION
45 sec • 1 pt
በታሪክ ስለ ምን ክስተቶች አናጠናለን
ሀ) ሃይማኖት
ለ) ፖለቲካ
ሐ) ባሕል
መ) ማኅበረሰብ
3.
MULTIPLE SELECT QUESTION
45 sec • 1 pt
ክርስቲያን ማለት ምን ማለት ነው?
ሀ) በአብ በወልድ በመንፈስ ቅዱስ ስም ተጠምቆ የሥላሴን ልጅነት ያገኘ
ለ) የክርቶስ ወገን ያልሆነ
ሐ) ምንም አይባልም
መ) መልስ የለም
4.
MULTIPLE SELECT QUESTION
45 sec • 1 pt
_______________________የእግዚአብሔር ማደሪያ ይባላል
ሀ) ክርስቲያን
ለ) የክርስቲያኖች ኅብረት ወይም ስብስብ
ሐ) ሕንፃ ቤተ ክርስቲያን
መ) ሁሉም መልስ ናቸው
5.
MULTIPLE SELECT QUESTION
45 sec • 1 pt
የቤተ ክርስቲያን ታሪክ ከሚከተሉት ውስጥ የትኛውን ይወክላል
ሀ) ሃይማኖት
ለ) ፖለቲካ
ሐ) ባሕል
መ) መልስ አልተሰጠም
6.
MULTIPLE SELECT QUESTION
45 sec • 1 pt
የቤተ ክርስቲያን ታሪክ ለማጥናት__________________________ምናጮች ናቸው
ሀ) ሊቃውንት የጻፏቸው መጻሕፍት
ለ) ብሉይ ኪዳን እና ሐዲስ ኪዳን
ሐ) የክርስቲያኖች መቃብር፣ መቅደሶች፣ ሥዕሎች፣
መ) የአርኬዎሎጂ የምርመራ ቅርሶች
7.
MULTIPLE SELECT QUESTION
45 sec • 1 pt
ከሚከተሉት ወስጥ የቤተ ክርስቲያን ባሕርይ የምንለው የትኛው ነው?
ሀ) አንዲት ናት
ለ) የእግዚአብሔር ማደሪያ
ሐ) ቤተ ጽሎት
መ) የኖኅ መርከብ
Access all questions and much more by creating a free account
Create resources
Host any resource
Get auto-graded reports

Continue with Google

Continue with Email

Continue with Microsoft
or continue with
%20(1).png)
Apple
Others
Already have an account?