Search Header Logo

የቤተ ክርስቲያን ታሪክ ክፍል ሁለት ጥያቄ እና መልስ

Authored by Debre Genet Kidist Selassie

Religious Studies

5th - 10th Grade

Used 4+ times

የቤተ ክርስቲያን ታሪክ ክፍል ሁለት ጥያቄ እና መልስ
AI

AI Actions

Add similar questions

Adjust reading levels

Convert to real-world scenario

Translate activity

More...

    Content View

    Student View

6 questions

Show all answers

1.

MULTIPLE SELECT QUESTION

45 sec • 1 pt

ከሚከተሉት ውስጥ ለክርስትና እምነት መስፋፋት መክንያቶች ናቸው

ሀ) የፅርዕ ቋንቋ በዓለም መስፋፋት

ለ) ብልይ ኪዳን ከእብራይስጥ ወደ ጽርዕ /ግሪክ/ መተርጎም

ሐ) የሮም መንግሥት የዓለም ገዢ ስለነበር ክርስትና በቀላሉ ማስፋፋት አልተቻለም ነበር

መ) ሀ እና ለ መልስ ናቸው

2.

MULTIPLE SELECT QUESTION

45 sec • 1 pt

የቤተ ክርስቲያን ታሪክ መማር የሚጥቅመው

ሀ) ትውልዱ ለችግሮች መፍትሔ ለመፈልግ ጠንክሮ ቤተ ክርስቲያንን እንዲያገለግል በፈተና መጽናትን ለማስገንዘብ

ለ) የነበሩ ችግሮችን ለማረምና መልካም ጅምሮችን በተሻለ መልኩ ለመቀጠል

ሐ) አስተምሮዋን ለመረዳት

መ) ቤተ ክርስቲያን በማን እንደተመሠረትች ለመረዳት)

3.

MULTIPLE SELECT QUESTION

45 sec • 1 pt

ጌትችን ሐዋርያቱን ባዘዛቸው መሠረት ተስፋውን ሲጠባበቁ ቆይተው ጌታ በዐረገ በዐሥረኛው ቀን መንፈስ ቅዱስ ለሐዋርያት በመስጠቱ የመጀመሪያዋ ቤተ ክርስቲያን መመሥራት ምክንያት ሆነ፡፡

ሀ) እውነት

ለ) አልተመሰረተችም

ሐ) ጌታችን ባረገ በ10ኛው ቀን መንፈስ ቅዱስ አልተላከላቸውም

መ) ሐዋርያት መንፈስ ቅዱስን ከተቀበሉ በኋላ መንም አልሠሩም

4.

MULTIPLE SELECT QUESTION

45 sec • 1 pt

በቤተ ክርስቲያን ተሪክ ከመከተሉት የዓለም ሀገሮች ውስጥ ክርስትና በቀላሉ የተስፋፋባቸው ሀገሮች የትኞቹ ናቸው

ሀ) እንግሊዝና ጣሊያን

ለ) ፈረንሳይ እና አሜሪካ

ሐ) እስራኤልና ግብፅ

መ) እስራኤልና ኢትዮጵያ

5.

MULTIPLE SELECT QUESTION

45 sec • 1 pt

ለመጀመሪያቱ ቤተ ክርስቲያን መመሥረት___________________ ምክንያት ነበር

ሀ) ጌታ ከሙታን በተነሣ በኅምሳኛው ቀን(የጰንጠቆስጤ፣ የጰራቅሊጦስ ዕለት) የመንፈስ ቅዱስ መውረድ

ለ) የጌታ በሦስተኛው ቀን ከሙታን መነሣት

ሐ) የጌታችን በሃምሣኛው ቀን ማረግ

መ) መልስ አልተሰጠም

6.

MULTIPLE SELECT QUESTION

45 sec • 1 pt

በቅዱስ ጴጥሮስ ትምህርት ተለውጠው ክርስቲያን የሆኑት ወደ አገራቸው ገብተው ምን አደረጉ

ሀ) ምንም አላደረጉም

ለ) ክርስትናን አስፋፉ

ሐ) (ሀ) መልስ ነው

መ) ምልስ አልተሰጠም

Access all questions and much more by creating a free account

Create resources

Host any resource

Get auto-graded reports

Google

Continue with Google

Email

Continue with Email

Microsoft

Continue with Microsoft

or continue with

Facebook

Facebook

Apple

Apple

Others

Others

Already have an account?