Search Header Logo

የቤተ ክርስቲያን ታሪክ ክፍል አምስት ምድብ ሁለት

Authored by Debre Genet Kidist Selassie

Religious Studies

6th - 12th Grade

Used 2+ times

የቤተ ክርስቲያን ታሪክ ክፍል አምስት ምድብ ሁለት
AI

AI Actions

Add similar questions

Adjust reading levels

Convert to real-world scenario

Translate activity

More...

    Content View

    Student View

8 questions

Show all answers

1.

MULTIPLE CHOICE QUESTION

30 sec • Ungraded

የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክስርቲያን ከአንዱ ዓለም አቀፍ ጉባኤያት በስተቀር ሌሎቹን ትቀበላለች

ሀ) የአፊሶን ጉባኤ

ለ) የኬልቄዶን ጉባኤ

ሐ) የቁስጥንጥያ ጉባኤ

መ) የኒቂያ ጉባኤ

2.

MULTIPLE CHOICE QUESTION

30 sec • Ungraded

የካቶሊክ እና የግሪክ ኦርቶዶክስ የሚመሳሰሉበት

ሀ) ክርስቶስ አንድ አካል አንድ ባሕርይ ማለታቸው

ለ) አምላክ ሰው፣ ሰው አምላክ ሆነ ማለታቸው

ሐ) ሁለት አካል ሁለት ባሕርይ ማለታቸው

መ) መልሱ አልተሰጥም

3.

MULTIPLE CHOICE QUESTION

30 sec • Ungraded

መንፈስ ቅዱስ ከአብ ብቻ ይሰርጻል ብለው ያምናሉ

ሀ) የግሪክ ኦሮቶዶክስ

ለ) የኦርየንታል አብያተ ክርስቲያናት

ሐ) የካቶሊክ

መ) ሀ እና ለ መልስ ናቸው

4.

MULTIPLE CHOICE QUESTION

30 sec • Ungraded

ንስሐ ከሞት በኋላ በመካነ ንሰሐ ቆይተው ኋላም ተጸጽተው ሲመለሱ ወደ መንግሥተ ሰማያት የገባሉ በማለት ታምናለች በምድር ላይ ብቻ የማይፈጸም ሥርዓት ነው ብላም ታስተምራለች

ሀ) የካቶሊክ ቤተ ክርስቲያን

ለ) የግሪክ ኦርቶዶክስ

ሐ) የኦርየንታል አብያተ ክርስቲያናት

መ) ሁሉም መልስ ናቸው

5.

MULTIPLE CHOICE QUESTION

30 sec • Ungraded

ከሚከተሉት ወስጥ ሕፃናት አጥምቀው ወዲያወኑ ሜሮን አይቀቡም

ሀ) የኦርየንታል አብያተ ክርስቲያናት

መ) የካቶሊክ ቤተ ክርስቲያን

ሐ) የግሪክ ኦርቶዶክስ

መ) መልስ አልተሰጠም

6.

MULTIPLE CHOICE QUESTION

30 sec • Ungraded

______________ቤተ ክርስቲያን ለቀዳስያን ካህናት ሥጋ ወደሙን ስትሰጥ ለምእመናን ሥጋውን ብቻ አቀብላ ደሙን አትሰጥም፡፡

ሀ) የርመን ቤተ ክርስቲያን

ለ) የሕንድ ቤተ ክርስቲያን

ሐ) የሶሪያ ቤተ ክርስቲያን

መ) የኮፕቲክ ቤተ ክርስቲያን

ሠ) የካቶሊክ ቤተ ክርስቲያን

7.

MULTIPLE CHOICE QUESTION

30 sec • Ungraded

ድኅነት የሚገኘው ከእምነትና ከደጋግ ሥራዎች ብቻ ነው የሚሉት እነማን ናቸው?

ሀ) የፕሮቴስታንት እና የኦርየንታል

ለ) የግሪክ እና የኦርየንታል

ሐ) የፕሮቴስታንት

መ) የኦርየንታል

Access all questions and much more by creating a free account

Create resources

Host any resource

Get auto-graded reports

Google

Continue with Google

Email

Continue with Email

Microsoft

Continue with Microsoft

or continue with

Facebook

Facebook

Apple

Apple

Others

Others

Already have an account?