Search Header Logo

ሥርዓተ ቤተ ክርስቲያን ጸበል ጸዲቅ ምድብ ፪

Authored by Debre Genet Kidist Selassie

Religious Studies

6th - 12th Grade

Used 1+ times

ሥርዓተ ቤተ ክርስቲያን ጸበል ጸዲቅ ምድብ ፪
AI

AI Actions

Add similar questions

Adjust reading levels

Convert to real-world scenario

Translate activity

More...

    Content View

    Student View

10 questions

Show all answers

1.

MULTIPLE SELECT QUESTION

45 sec • 1 pt

የጻድቅ መታሰቢያ ለዘላለም ይኖራል የሚለው ጥቅስ በብሉይ ኪዳን የት ይገኛል?

መዝሙረ ዳዊት መዝሙር ፻፲፩(፻፲፪)

ማቴዎስ ወንጌል ምዕራፍ ፲ ቁጥር ፵ እስከ ፵፪

ሁለቱም

መልስ የለም

2.

MULTIPLE CHOICE QUESTION

30 sec • 1 pt

ከሥርዓተ ቅዳሴ በኋላ በቤተ ክርስቲያን የሚደረግ የምግብ እና የመጠጥ መስተንግዶ ምን ይባላል።

መክፈልት

በረከት

ሁለቱም መልስ ነው

3.

MULTIPLE CHOICE QUESTION

30 sec • 1 pt

የጸበል ጸዲቅ ሥርዓት በሚደረገው በቤተ ክርስትያን ብቻ ነው።

እውነት/ትክክል

ውሸት/ሀሰት

4.

MULTIPLE CHOICE QUESTION

30 sec • 1 pt

በዛሬው ትምህርታችን መሠረት የቅድስት አፎሚያ ታሪክ ምን ያስተምረናል?

ዝክር ከእግዚአብሔር ዘንድ የሚያስገኘውን በረከት።

ምንም አያስተምረን።

ዝክር የሚደረገው ሰዎች እንዲሰባሰቡ መሆኑን።

5.

MULTIPLE SELECT QUESTION

45 sec • 1 pt

ጸበል ጸዲቅ/ዝክር ለምን እናደርጋለ?

እግዚአብሔር አምላካችን በረከትን እንዲሰጠን

ቅዱሳንን መዘከር እግዚአብሔር የሚወደው ስለሆነ።

በእግዚአብሔር ዘንድ መልካም ዋጋ ስላለው።

መልስ የለም

6.

MULTIPLE SELECT QUESTION

45 sec • 1 pt

ጸበል ጸዲቅ በምናደርግበት ጊዜ ከተቸገሩ ጋር አብሮ ማድረግ ከዝክር በተጨማሪ ምን እያደረግን ነው?

ምንም አናደርግም።

ምጽዋት

መልስ የለም

7.

MULTIPLE SELECT QUESTION

45 sec • 1 pt

በማቴዎስ ወንጌል ምዕራፍ ፲ ቁጥር ፵ እስከ ፵፪ ላይ ያለው "ጽዋ ውኃ ብቻ" ማለቱ ምን ማለት ነው?

ከውሃ ሌላ አታድርጉ።

ባይመቸን እንኳን ዝክርን በምግብ አለማዘጋጀ ምክንያት ማስታጎል(ማቆም) እንደሌለብን።

በቀላሉ በምናገኘው ውሃ በመዘከር ትልቅ ዋጋ እንደምናገኝ።

መልስ የለም

Access all questions and much more by creating a free account

Create resources

Host any resource

Get auto-graded reports

Google

Continue with Google

Email

Continue with Email

Microsoft

Continue with Microsoft

or continue with

Facebook

Facebook

Apple

Apple

Others

Others

Already have an account?