
ትምህርተ ሃይማኖት - ኢየሩሳሌም ሰማያዊት( መንግሥተ ሰማያት) ምድብ ሁለት)
Authored by Debre Genet Kidist Selassie
Religious Studies
5th - 8th Grade
Used 1+ times

AI Actions
Add similar questions
Adjust reading levels
Convert to real-world scenario
Translate activity
More...
Content View
Student View
7 questions
Show all answers
1.
MULTIPLE SELECT QUESTION
45 sec • 1 pt
እሑድ ማለት ምን ማለት ነው?
ሀ) የመጀመሪያ
ለ) ተከታይ
ሐ) ቅድሚያ
መ) ሀ እና ሐ መልስ ናቸው
2.
MULTIPLE SELECT QUESTION
45 sec • 1 pt
በቤተ ክርስቲያናቸን አስተምህሮ ስንት አለማት አሉ?
ሀ) አሥራ አምስት
ለ) ሃያ
ሐ) ስምስንት
መ) አምስት
3.
MULTIPLE SELECT QUESTION
45 sec • 1 pt
ገነት የት ትገኛለች
ሀ) በመሬት እና በጠፈር መካከል
ለ) በጽርሃ አርያም እና በሰማይ ውዱድ መካከል
ሐ) በኢዮር እና በራማ መካከል
መ) በመንግሥተ ሰምያት እና በመንበረ መንግሥት
4.
MULTIPLE SELECT QUESTION
45 sec • 1 pt
ከሚከተሉት ውስጥ በአለማተ መሬት ይመደባል?
ሀ) ጠፈር
ለ) ብሄረ ሕይዋን
ሐ) ብሔረ ብጹአን
መ) ለ እና ሐ መልስ ናቸው
5.
MULTIPLE SELECT QUESTION
45 sec • 1 pt
_______________________የምትታየው ወይም የምትገለጠው በዳግም ምፅአት ወይም ይኽች ዓለም ስታልፍ ነው፡፡
ሀ) ገነት
ለ) ጽርሃ አርያም
ሐ) ኢየሩሳሌም ሰማያዊት
መ) መንበረ መንግሥት
6.
MULTIPLE SELECT QUESTION
45 sec • 1 pt
ኢየሩሳሌም ሰማያዊት በየትኛው አለም ትገኛለች?
ሀ) በአለማተ መሬት
ለ) በአለማተ ነፋስ
ሐ) በአለማተ እሳት
መ) በአለማተ ውሃ
7.
MULTIPLE SELECT QUESTION
45 sec • 1 pt
ከሚከተሉት ውስጥ የዕለተ እሑድ ፍጥረት ናቸው
ሀ) መላእክት
ለ) ጨለማ
ሐ) ሰማያት
መ) አራቱ ባሕርያተ ሥጋ
Access all questions and much more by creating a free account
Create resources
Host any resource
Get auto-graded reports

Continue with Google

Continue with Email

Continue with Microsoft
or continue with
%20(1).png)
Apple
Others
Already have an account?