ሥርዓተ ቤተ ክርስቲያን :- መውደድ ምድብ ፪ (2)

Quiz
•
Religious Studies
•
6th Grade - University
•
Medium
Debre Genet Kidist Selassie
Used 1+ times
FREE Resource
7 questions
Show all answers
1.
MULTIPLE SELECT QUESTION
45 sec • 1 pt
ከሕፃኑ ቂርቆስ ምን ተማርን?
እግዚአብሔርን መውደድ
ለእግዚአብሔር ቃል ጊዜ መስጠት።
ጸሎት ማድረግ
መልስ የለም።
2.
MULTIPLE SELECT QUESTION
45 sec • 1 pt
ጌታችን መድኃኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ ለሕግ አዋቂው ሰው ምን አስተማረው?
እግዚአብሔርን ስለ መውደድ።
ሰውን ስለ መውደድ።
ምንም አላስተማረውም።
3.
MULTIPLE CHOICE QUESTION
30 sec • 1 pt
ባልንጀራን መውደድ ማለት የምናውቀውን ሰው ብቻ ነው።
እውነት
ውሸት
4.
MULTIPLE CHOICE QUESTION
30 sec • 1 pt
ስለ ደጉ ሳምራዊ ወይም የመልካም ባልንጀራ ምሳሌ የተማርነው በየትኛው የመጽሐፍ ቅዱስ ክፍል ነው?
የዮሐንስ ወንጌል ምዕራፍ ፲፬ ቁጥር ፲፭-፲፮።
የማቴዎስ ወንጌል ምዕራፍ ፳፪ ቁጥር ፴፭-፴፱።
የሉቃስ ወንጌል ምዕራፍ ፲ ቁጥር ፳፭-፴፯።
መልስ የለም።
5.
MULTIPLE SELECT QUESTION
45 sec • 1 pt
ሕፃኑ ቂርቆስ እግዚአብሔር ከቅዱሳኑ ጋር በሰማይ አኖረው በምድር ደግሞ የጻድቅ መታሰቢያው ለዘላለም ስለማይጠፋ ቃል ኪዳን ተገባለት ።
ውሸት(ሐሰት)
እውነት(ትክክል)
6.
MULTIPLE SELECT QUESTION
45 sec • 1 pt
እግዚአብሔርን እና ሰውን መውደዳችን በቃል ብቻ መግለፃችን በቂ ነው።
እውነት(ትክክል)
ውሸት(ሐሰት)
7.
MULTIPLE SELECT QUESTION
45 sec • 1 pt
እግዚአብሔር እና ሰውን መውደዳችንን እንዴት በተግባር(በሥራ) እንገልፃለን?
እናት እና አባትን በመታዘዝ።
ባልንጀራን በመርዳት።
መልስ የለም።
Similar Resources on Wayground
Popular Resources on Wayground
10 questions
Lab Safety Procedures and Guidelines

Interactive video
•
6th - 10th Grade
10 questions
Nouns, nouns, nouns

Quiz
•
3rd Grade
10 questions
Appointment Passes Review

Quiz
•
6th - 8th Grade
25 questions
Multiplication Facts

Quiz
•
5th Grade
11 questions
All about me

Quiz
•
Professional Development
22 questions
Adding Integers

Quiz
•
6th Grade
15 questions
Subtracting Integers

Quiz
•
7th Grade
20 questions
Grammar Review

Quiz
•
6th - 9th Grade