
ሥርዓተ ቤተ ክርስቲያን-ታላላቅ በዓላት በኢትዮጵያ (የመስቀል በዓል) ምድብ ሁለት
Authored by Debre Genet Kidist Selassie
Religious Studies
7th - 12th Grade
Used 1+ times

AI Actions
Add similar questions
Adjust reading levels
Convert to real-world scenario
Translate activity
More...
Content View
Student View
7 questions
Show all answers
1.
MULTIPLE CHOICE QUESTION
30 sec • 1 pt
ጌታችን የተሰቀለበትን ቅዱስ መስቀል አይሁዶች ለምን ሸሸጉት?
ብዙ ተአምራትን ያደርግ ስለነበር ክርስትያኖች እንዳይጠቀሙበት በክፋት ።
ተሰርቆ እንዳይጠፋ አስበው።
ምን ምክንያት አልነበራቸውም።
2.
MULTIPLE CHOICE QUESTION
30 sec • 1 pt
የጥምቀት በዓል እና የመስቀል በዓል ከሌሎቹ በዓላት በምን ይለያሉ?
በአደባባይ የሚከበሩ ስለሆነ።
የአንድ አካባቢ አብያተ ክርስቲያናት አንድ ላይ በመሆን በህብረት የሚያከብሩት ስለሆነ።
በማይዳሰሱ ቅርስነት በዩኔስኮ(UNESCO) የተመዘገቡ ስለሆነ።
ሁሉም መልስ ነው።
3.
MULTIPLE CHOICE QUESTION
30 sec • 1 pt
ቅድስት እሌኒ ቅዱስ መስቀሉን እንድታገኝ የረዳት ንጉስ ልጅዋ ስም ማን ይባላል።
ንጉስ ቆስጠንጢኖስ
ንጉስ ዘርዓ ያዕቆብ
4.
MULTIPLE CHOICE QUESTION
30 sec • 1 pt
በመስቀል በዓል የደመራ ማብራት ሥነ ሥርዓት የሚከናወነው ለምንድን ነው?
ቅድስት እሌኒ ቅዱስ መስቀሉን ለማግኘት እንጨትን በአንድ ላይ አድርጋ ማንደድዋን እጣን መጨመሯን በማሰብ ነው።
በዓሉን የተለየ ለማድረግ።
ምንም ምክንያት የለውም።
5.
MULTIPLE CHOICE QUESTION
30 sec • 1 pt
ቅዱስ መስቀሉ በቁፋሮ ሲገኝ አብረው ከተገኙት ሌሎች ሁለት መስቀሎች ተለይቶ የታወቀው ተአምራትን በማድረጉ ነው።
እውነት
ሀሰት
6.
MULTIPLE CHOICE QUESTION
30 sec • 1 pt
ቅዱስ መስቀል ለዘመናት ከተቀበረበት የተገኘው መጋቢት 10 ቀን ሲሆን ይህም ቀን ሁልጊዜ በዐቢይ ጾም ውስጥ ስለሚሆን የመስቀል በአል በድምቀት የሚከበረው መቼ ነው።
መጋቢት 17
መስከረም 17
ጥቅምት 17
7.
MULTIPLE CHOICE QUESTION
30 sec • 1 pt
በኢትዮጵያ አዲስ አበባ ከተማ የመስቀል በዓል በዋነኛነት የሚከበርበት ቦታ ምን ይባላል?
የሰልፍ አደባባይ
መስቀል አደባባይ
Access all questions and much more by creating a free account
Create resources
Host any resource
Get auto-graded reports

Continue with Google

Continue with Email

Continue with Microsoft
or continue with
%20(1).png)
Apple
Others
Already have an account?