Search Header Logo

የሥርዓተ ቤተ ክርስቲያን (ንዋይ ቅድሳት ክፍል 3) ቅዱስ መስቀል ምድብ ሁለት

Authored by Debre Genet Kidist Selassie

Religious Studies

5th - 10th Grade

Used 3+ times

የሥርዓተ ቤተ ክርስቲያን (ንዋይ ቅድሳት ክፍል 3) ቅዱስ መስቀል ምድብ ሁለት
AI

AI Actions

Add similar questions

Adjust reading levels

Convert to real-world scenario

Translate activity

More...

    Content View

    Student View

8 questions

Show all answers

1.

MULTIPLE CHOICE QUESTION

30 sec • 1 pt

የመስቀል ዓይነት ውስጥ ያልሆነው የቱ ነው?

የአንገት መስቀል

የመጾር መስቀል

ከበሮ

የእጅ መስቀል

2.

MULTIPLE CHOICE QUESTION

30 sec • 1 pt

እርፈ መስቀል ምን ማለት ነው?

በአንገታችን የምናንጠለጥለው ነው።

ማንኪያ ቅርጽ ተሠርቶ በእጀታው ላይ መስቀል ያለበት ነው።

ካህናት በእጅ የሚያዙት ነው።

መልስ የለውም

3.

MULTIPLE CHOICE QUESTION

30 sec • 1 pt

የብረት መስቀል ምሳሌነቱ ምንድን ነው?

በእንጨት የመሰቀሉ።

ይሁዳ በሠላሳ ዲናር ጌታችንን ለመሸጡ ምሳሌ ነው።

በአምስቱ ቅንዋት ለመቸንከሩ ምሳሌ ነው።

መልስ የለውም

4.

MULTIPLE SELECT QUESTION

45 sec • 1 pt

ለመስቀል ክብር ለምን ያስፈልጋል?

የክርስቶስ ደም የፈሰሰበት ስለሆነ።

መስቀል እኛ የዳንበት ስለሆነ ነው።

የነፃነት አርማችን ስለሆነ።

የአምላክ ፍቅር የተገልጠበት ስለሆነ።

5.

MULTIPLE CHOICE QUESTION

30 sec • 1 pt

የመዳብ መስቀል ምሳሌነቱ ምንድን ነው?

የመቸንከሩ ምልከት ነው።

ጌታችን ለኛ ብሎ ያፈሰሰው ደሙ ምሳሌ ነው።

በእንጨት መሰቀሉ ምሳሌ ነው።

መልስ የለውም።

6.

MULTIPLE CHOICE QUESTION

30 sec • 1 pt

የቤት ሥራ ስለ ቅዱስ መስቀል የተሰጠን የመጽሐፍ ቅዱስ ጥቅስ ምንድን ነው?

የማቴዎስ ወንጌል ምዕራፍ 1 ቁጥር 12

የጳውሎስ መልእክት ወደ ቆሮንጦስ ሰዎች ምዕራፍ 1 ቁጥር 17-18

የሉቃስ ወንጌል ምዕራፍ 3 ቁጥር 18

መልስ የለው

7.

MULTIPLE SELECT QUESTION

45 sec • 1 pt

በዛሬው ትምህርት ምን ለመማር ችለናል?

ለመስቀል ክብር መስጠት እንዳለብን።

ስለ መስቀል ዓይነቶች።

የመስቀል ትርጉም ምን እንደሆነ ለማወቅ ችለናል።

መልስ የለውም።

Access all questions and much more by creating a free account

Create resources

Host any resource

Get auto-graded reports

Google

Continue with Google

Email

Continue with Email

Microsoft

Continue with Microsoft

or continue with

Facebook

Facebook

Apple

Apple

Others

Others

Already have an account?