Search Header Logo

የመጽሐፍ ቅዱስ ጥናት - የዮናስ ታሪክ - ምድብ ፩

Authored by Debre Genet Kidist Selassie

Religious Studies

3rd - 4th Grade

Used 1+ times

የመጽሐፍ ቅዱስ ጥናት - የዮናስ ታሪክ - ምድብ ፩
AI

AI Actions

Add similar questions

Adjust reading levels

Convert to real-world scenario

Translate activity

More...

    Content View

    Student View

10 questions

Show all answers

1.

MULTIPLE CHOICE QUESTION

30 sec • 1 pt

ነቢዩ ዮናስ ከታላላቅ ነቢያቶች አንዱ ነው።

እውነት

ውሸት/ሐሰት

2.

MULTIPLE CHOICE QUESTION

30 sec • 1 pt

ከሚከተሉት አንዱ ከነቢያት ልጆች ( ደቂቀ ነቢያት ) ይመደባል።

ኢሳይያስ

ሕዝቅኤል

ኤርምያስ

ዮናስ

3.

MULTIPLE CHOICE QUESTION

30 sec • 1 pt

ነቢዩ ዮናስ የጻፈው መጽሐፍ ማን ይባላል?

መጽሐፈ ዮናስ

ጸሎተ ዮናስ

የዮናስ ራእይ

ትንቢተ ዮናስ

4.

MULTIPLE SELECT QUESTION

45 sec • 1 pt

ነነዌ ማን ናት?

በአሁኑ ኢራን ትገኝ የነበረች ቦታ ናት

የአሦራውያን ከተማ የነበረች ናጥ

ነቢዩ ዮናስ እንዲያስተምር የተላከባት ከተማ ናት

መልስ የለም

5.

MULTIPLE CHOICE QUESTION

30 sec • 1 pt

ነቢዩ ዮናስ እግዚአብሔር ወደ ነነዌ ሂድ ሲለው ለምን እምቢ አለ?

ራሱን በመውደዱ

እግዚአብሔር መሐሪ ነው ብሎ

ስሜ እንዳይበላሽ ብሎ

እሺ አይሉኝም አይሰሙኝም ብሎ

ሁሉም መልሶች ናቸው

6.

MULTIPLE CHOICE QUESTION

30 sec • 1 pt

በኖኅ ዘመን እግዚአብሔር ሰዎችን በኃጢአታቸው ምክንያት በ _____________ ቀጣቸው።

በእሳት

በለምጽ

በንፍር ውሃ

መልስ የለም

7.

MULTIPLE CHOICE QUESTION

30 sec • 1 pt

ነቢዩ ዮናስ እግዚአብሔር ያዘዘውን እምቢ በማለት የሔደው ወደየት ሀገር ነው?

ወደ ኢዮጴ

ወደ ነነዌ

ወደ ተርሴስ

ወደ ኢራን

Access all questions and much more by creating a free account

Create resources

Host any resource

Get auto-graded reports

Google

Continue with Google

Email

Continue with Email

Microsoft

Continue with Microsoft

or continue with

Facebook

Facebook

Apple

Apple

Others

Others

Already have an account?