
ሥርዓተ ቤተ ክርስቲያን የካህናት ስም እና ቅደም ተከተል ምድብ ፩
Authored by Debre Genet Kidist Selassie
Religious Studies
KG - 4th Grade
Used 1+ times

AI Actions
Add similar questions
Adjust reading levels
Convert to real-world scenario
Translate activity
More...
Content View
Student View
7 questions
Show all answers
1.
MULTIPLE CHOICE QUESTION
30 sec • 1 pt
በቤተ ክርስቲያን ለክህነት ደረጃ መጀመርያው ወይም መነሻው ምን ይባላል።
ጳጳስ
ቄስ
ዲያቆን
ሁሉም መልስ ነው።
2.
MULTIPLE CHOICE QUESTION
30 sec • 1 pt
ቄስ/ቀሳውስት የሚያሳየው ስዕል የትኛው ነው?
3.
MULTIPLE CHOICE QUESTION
30 sec • 1 pt
ትክክለኛው የክህነት ቅደም ተከተል የትኛው ነው?
ዲያቆን ➡️ ቄስ ➡️ ጳጳስ
ቄስ ➡️ ዲያቆን ➡️ ጳጳስ
4.
MULTIPLE CHOICE QUESTION
30 sec • 1 pt
ለክህነት የሚያዘጋጅ የቤተ ክርስትያን ትምህርት የሚሰጥበት ትምህርት ቤት ምን ይባላል
የቋንቋ ትምህርት ቤት
የአብነት ትምህርት ቤት
ስነ ጥበብ ትምህርት ቤት
5.
MULTIPLE CHOICE QUESTION
30 sec • 1 pt
የቤተ ክርስቲያን የክህነት ደረጃ እና ቅደም ተከተል መጽሐፍ ቅዱሳዊ መስረት አለው።
እውነት
ውሸት
6.
MULTIPLE SELECT QUESTION
45 sec • 1 pt
በተለምዶ የምንጠቀባቸዉ የአብነት ትምህርት ቤት ሌላው ስሞች የትኞቹ ናቸው?
የቆሎ ትምህርት ቤት
የቄስ ትምህርት ቤት
የግል ትምህርት ቤት
7.
MULTIPLE CHOICE QUESTION
30 sec • 1 pt
በሥርዓተ ቤተ ክርስቲያን ሥር ባለፉት ሁለት ወራት ከተማርናቸው ርዕስ የትኞቹ ይገኛሉ?
መንፈሳዊ አገልግሎት
ክርስቲያናዊ ሰላምታ
ንዋያተ ቅድሳት
ሁሉም መልስ ነው
Access all questions and much more by creating a free account
Create resources
Host any resource
Get auto-graded reports

Continue with Google

Continue with Email

Continue with Microsoft
or continue with
%20(1).png)
Apple
Others
Already have an account?