Search Header Logo

በሥርዓተ ቤተ ክርስቲያን ፈተና ምድብ አንድ

Authored by Debre Genet Kidist Selassie

Religious Studies

1st - 5th Grade

Used 2+ times

በሥርዓተ ቤተ ክርስቲያን ፈተና ምድብ አንድ
AI

AI Actions

Add similar questions

Adjust reading levels

Convert to real-world scenario

Translate activity

More...

5 questions

Show all answers

1.

MULTIPLE CHOICE QUESTION

30 sec • 1 pt

ፈተና ማለት በእምነት ምን ያህል እንደጠነከርን አልያም ለምናምነውን አምላክ እስከምን ድረስ እንደታመንን የምናሳይበት መንገድ ነው።

እውነት

ውሸት

2.

MULTIPLE CHOICE QUESTION

30 sec • 1 pt

ጻዲቁ ኢዮብ ፍጹም እግዚአብሔርን የሚፈራ አልነበረም?

እውነት

ውሸት

3.

MULTIPLE SELECT QUESTION

45 sec • 1 pt

ጻዲቁ እዮብ በፈተና ምን ምን አጣ?

ንብረቱን

ልጆቹን

ሚስቱን

ጤናውን

4.

MULTIPLE CHOICE QUESTION

30 sec • 1 pt

ነብዩ ዮናስ እንዲያድናት የታዘዘው ሀገር ስም ማን ትባላለች?

እስራኤል

ነነዌ

ፍልስጤም

ግብጽ

5.

MULTIPLE SELECT QUESTION

45 sec • 1 pt

እንደ አማኝ ፈተና ሲያጋጥመን ምን ማድረግ አለብን

መጸለይ

መጾም

ምንም አለማድረግ

ሁሉም መልስ ነው

Access all questions and much more by creating a free account

Create resources

Host any resource

Get auto-graded reports

Google

Continue with Google

Email

Continue with Email

Microsoft

Continue with Microsoft

or continue with

Facebook

Facebook

Apple

Apple

Others

Others

By signing up, you agree to our Terms of Service & Privacy Policy

Already have an account?

Discover more resources for Religious Studies