Search Header Logo

የቅዱስ ቶማስ ታሪክ ምድብ ሁለት

Authored by Debre Genet Kidist Selassie

Religious Studies

4th - 5th Grade

Used 1+ times

የቅዱስ ቶማስ ታሪክ ምድብ ሁለት
AI

AI Actions

Add similar questions

Adjust reading levels

Convert to real-world scenario

Translate activity

More...

    Content View

    Student View

9 questions

Show all answers

1.

MULTIPLE CHOICE QUESTION

30 sec • 1 pt

የቅዱስ ቶማስ የመጀመሪያው ስም የምን ሀገር ቃል ነው?

ጣሊያን

ግሪክ

ጀርመን

እንግሊዝ

2.

FILL IN THE BLANKS QUESTION

1 min • 1 pt

ቅዱስ ቶማስ በዚህ ስም ከመጥራቱ በፊት ማን ይባል ነበር?

(a)  

3.

MULTIPLE CHOICE QUESTION

30 sec • 1 pt

ቅዱስ ቶማስ ማንነቱ ከፈሪሳውያን ወገን ነው።

እውነት

ሐሰት / ውሸት

4.

MULTIPLE CHOICE QUESTION

30 sec • 1 pt

ቅዱስ ቶማስ የጌታችን የኢየሱስ ከርስቶስን ትንሳኤ አላምንም ያለበት ምክንያት ምንድን ነው?

ሀ. ለሐዋርያት ሲገለጥላቸው በመካከላቸው ስላልነበረ

ለ. አመጣጡ ከሰዱቃውያን ወገን ስለነበረ

መልሱ አልተሰጠም

ሀ እና ለ

5.

MULTIPLE CHOICE QUESTION

30 sec • 1 pt

ቅዱስ ቶማስ የጌታችንን ሞትን ድል አድርጎ መነሳት ያረጋገጠው መቼ ነው?

ጌታ ራሱ በተገለጠለት ጊዜ

የተወጋው ጎኑን እና የተቸነከሩ እጆቹን በዳሰሰ ጊዜ

ያመንህ እንጂ ያላመንህ አትሁን ባለው ጊዜ

ሁሉም መልስ ይሆናል

6.

MULTIPLE SELECT QUESTION

45 sec • 1 pt

ጌታችን መድኃኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ ለቶማስ የተገለጸለት መቼ ነው?

በመጀመሪያው ቀን

በስምንተኛው ቀን

ለሦስተኛ ጊዜ በተገለጠ ጊዜ

መልሱ አልተሰጠም

7.

MULTIPLE SELECT QUESTION

45 sec • 1 pt

Media Image

በዚህ ምስል ላይ የምናገኘው ጌታችን የተናገራቸው ነገሮች የትኛውን ነው?

ሰላም ለእናንተ ይሁን

እጅህን በተወጋው ጎኔ እና በተቸነከሩ እጆቼ አስገባ

ያመንህ እንጂ ያላመንህ አትሁን

መልስ የለም

Access all questions and much more by creating a free account

Create resources

Host any resource

Get auto-graded reports

Google

Continue with Google

Email

Continue with Email

Microsoft

Continue with Microsoft

or continue with

Facebook

Facebook

Apple

Apple

Others

Others

Already have an account?