
ሥርዓተ ቤተ ክርስቲያን ማማተብ ምድብ ፪(2)
Authored by Debre Genet Kidist Selassie
Religious Studies
5th - 9th Grade
Used 3+ times

AI Actions
Add similar questions
Adjust reading levels
Convert to real-world scenario
Translate activity
More...
Content View
Student View
8 questions
Show all answers
1.
MULTIPLE CHOICE QUESTION
30 sec • 1 pt
ማማተብ ማለት ምን ማለት ነው ?
ምንም ማለት አይደለም
ምልክት ማድረግ ወይም መባረክ
መጠቆም
ሁሉም መልስ ነው
2.
MULTIPLE SELECT QUESTION
45 sec • 1 pt
የማማተብ ጥቅሙ ምንድን ነው ?
ከሚያስጨንቀን ነገር ለመጠበቅ
ውሎአችን የተባረከ እንዲሆን
ምግባችን እንዲባረክ
መልስ የልውም
3.
MULTIPLE CHOICE QUESTION
45 sec • 1 pt
"እኔ በእግዚአብሔር ጣት አጋንንትን አስወጣለሁ " የሚለው የጽሐፍ ቅዱስ ጥቅስ በየትኛው የወንጌል ክፍል ይገኛል በተማርነው መሰረት?
በማርቆስ ወንጌል ምዕራፍ 14 ቁጥር 14
በማቴዎስ ወንጌል ምዕራፍ 20 ቁጥር 23
በሉቃስ ወንጌል ምዕራፍ 11 ቁጥር 20
በዮሐንስ ወንጌ ምዕራፍ 12 ቁጥር 20
4.
MULTIPLE SELECT QUESTION
45 sec • 1 pt
መቼ እናማትባለን
ከመመገባችን ብፊት
ከመጸለያችን በፊት
ማንኛውንም ነገር ከማድረጋችን በፊት
ሁሉም መልስ አይደለም
5.
FILL IN THE BLANKS QUESTION
1 min • 1 pt
ስናማትብ ጣታችንን የምን ቅርጽ እንሰራለን ?
(a)
6.
MULTIPLE SELECT QUESTION
45 sec • 1 pt
እንዴት ነው የምናማትበው ?
መጀመሪያ ጣታችንን የተ ቅርጽ እናደርጋለን
በመስቀል ቅርጽ ያደረግነውን ጣታችንን ግንባራችን ላይ አድርገን ከግንባራችን ወደሆዳችን ከዚያም ወደ ግራ ትከሻችን በመቀጠልም ወደ ቅኝ እንወስደዋለን
በመጀመሪያ ከታች ወደላይ እናማትባለን
ሁሉም መልስ ነው
7.
MULTIPLE CHOICE QUESTION
30 sec • 1 pt
ጸሎት ስናደርግ ማማተብ አይጠበቅብንም?
እውነት
ውሸት
Access all questions and much more by creating a free account
Create resources
Host any resource
Get auto-graded reports

Continue with Google

Continue with Email

Continue with Classlink

Continue with Clever
or continue with

Microsoft
%20(1).png)
Apple
Others
Already have an account?