Search Header Logo

ሥርዓተ ቤተ ክርስቲያን አክብሮት እና ትህትና ምድብ ፩

Authored by Debre Genet Kidist Selassie

Religious Studies

KG - 5th Grade

Used 3+ times

ሥርዓተ ቤተ ክርስቲያን አክብሮት እና ትህትና ምድብ ፩
AI

AI Actions

Add similar questions

Adjust reading levels

Convert to real-world scenario

Translate activity

More...

8 questions

Show all answers

1.

MULTIPLE CHOICE QUESTION

30 sec • 1 pt

“አባትህንና እናትህን አክብር” የሚለው ከአሥርቱ ትዕዛዛት መካከል ነው።

እውነት

ሀሰት

2.

MULTIPLE CHOICE QUESTION

30 sec • 1 pt

አባትህንና እናትህን አክብር የሚለው ትዕዛዝ የመላእክት ትዕዛዝ ነው።

እውነት

ሀሰት

3.

MULTIPLE CHOICE QUESTION

30 sec • 1 pt

እግዚአብሔርን ለማክበር አባትና እናታችንን ማክበር አለብን።

እውነት

ሀሰት

4.

MULTIPLE CHOICE QUESTION

30 sec • 1 pt

በዛሬው ትምህርት "አባትና እናትህን አክበር" የሚለው የእግዚአብሔር ህግ ወላጅ አባትና እናት ብቻ ማክበር ማለት ነው።

እውነት

ሀሰት

5.

MULTIPLE SELECT QUESTION

45 sec • 1 pt

አክብሮትን ለአባትና ለእናታችን ምን በማድረግ እንገልጻለን/እናሳያለን።

በመታዘዝ

እንደ አቅማችን ሥራ በማገዝ

ምክራቸውን በመስማት

6.

MULTIPLE CHOICE QUESTION

30 sec • 1 pt

ጌታችን ኢየሱስ ክርስቶስ እናቱ ድንግል ማርያምን ያከብር እና ይታዘዛትም ነበር፡፡

እውነት

ሀሰት

7.

MULTIPLE SELECT QUESTION

45 sec • 1 pt

ጌታችን ትህትና ለማስተማር ካደረጋቸው ነገሮች ውስጥ የትኞቹ ይገኛሉ?

የሐዋርያትን እግር ማጠብ።

በከብቶች በረት መወለድ።

በእለተ ዓርብ የመቱትን በመምታት።

Access all questions and much more by creating a free account

Create resources

Host any resource

Get auto-graded reports

Google

Continue with Google

Email

Continue with Email

Microsoft

Continue with Microsoft

or continue with

Facebook

Facebook

Apple

Apple

Others

Others

By signing up, you agree to our Terms of Service & Privacy Policy

Already have an account?

Discover more resources for Religious Studies