Search Header Logo

የመጽሐፍ ቅዱስ ጥናት (ሕጻኑ እና እናቱ ) - ምድብ 1/፩

Authored by Debre Genet Kidist Selassie

Religious Studies

3rd - 4th Grade

Used 1+ times

የመጽሐፍ ቅዱስ ጥናት (ሕጻኑ እና እናቱ ) - ምድብ 1/፩
AI

AI Actions

Add similar questions

Adjust reading levels

Convert to real-world scenario

Translate activity

More...

8 questions

Show all answers

1.

MULTIPLE SELECT QUESTION

45 sec • 1 pt

ስደት ማለት ምንድን ነው?

ሀገር ወይም ቦታ ትቶ መሔድ

የተወለዱበትን ቦታ መቀየር

ከኖሩበት ሀገር ወይም ቦታ መፈናቀል

መልሱ የለም

2.

MULTIPLE CHOICE QUESTION

30 sec • 1 pt

ከሚከተሉት አንዱ ለስደት ምክንያት አይደለም

ረሀብ

ፖለቲካ

ጦርነት

መልሱ የለም

3.

MULTIPLE CHOICE QUESTION

30 sec • 1 pt

ሰው የእግዚአብሔር ፈቃድ እና ሕግ ካለመጠበቅ የተነሳ ሊሰደድ ይችላል።

እውነት

ሐሰት/ውሸት

4.

MULTIPLE CHOICE QUESTION

30 sec • 1 pt

ስለእውነት ብሎ የሚደረግ ስደት ሥጋዊ ስደት ይባላል።

ሐሰት/ውሸት

እውነት

5.

MULTIPLE CHOICE QUESTION

30 sec • 1 pt

ጌታችን መድኃኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ ከእናቱ ጋር የተሰደደው ወደ ___________ ነው።

እስራኤል

እንግሊዝ

አውሮፓ

አፍሪካ

6.

MULTIPLE SELECT QUESTION

45 sec • 1 pt

ጌታችን መድኃኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ የተሰደደበት ምክንያት

የቅዱሳንን ስደት ለመባረክ

የአዳምን ከገነት መሰደድ ለመካስ

ሰው መሆኑን ለመግለጽ

መልሱ አልተሰጠም

7.

MULTIPLE CHOICE QUESTION

30 sec • 1 pt

ዮሴፍ ጌታችንን ከእናቱ ጋር ከግብጽ ወደ እስራኤል ሀገር እንዲመለስ የነገረው ማነው?

ንጉሥ ሔሮድስ

የጌታ መልአክ

ሰብአ ሰገል

መልስ የለም

Access all questions and much more by creating a free account

Create resources

Host any resource

Get auto-graded reports

Google

Continue with Google

Email

Continue with Email

Microsoft

Continue with Microsoft

or continue with

Facebook

Facebook

Apple

Apple

Others

Others

By signing up, you agree to our Terms of Service & Privacy Policy

Already have an account?

Discover more resources for Religious Studies