
የጌታችን ኢየሱስ ክርስቶስ ልደት ምድብ 1
Authored by Debre Genet Kidist Selassie
Religious Studies
3rd - 4th Grade
Used 1+ times

AI Actions
Add similar questions
Adjust reading levels
Convert to real-world scenario
Translate activity
More...
Content View
Student View
10 questions
Show all answers
1.
MULTIPLE CHOICE QUESTION
30 sec • 1 pt
እግዚአብሔር አዳምን ከፈጠረው በኋላ በየት አስቀመጠው?
በሰማይ
በምድር ጥልቅ
በሔደን ገነት
ሁሉም መልሶች ናቸው።
2.
MULTIPLE CHOICE QUESTION
30 sec • 1 pt
እግዚአብሔር ለአዳም ሕግን የሰጠው ለምንድን ነው?
ፍጥረቱ በመሆኑ
እንዳይጠፋበት በመፈለግ
በሥርዓት እንዲኖር
ሁሉም መልሶች ናቸው።
3.
MULTIPLE CHOICE QUESTION
30 sec • 1 pt
ሰይጣን በእባብ አድሮ አዳምና ሔዋንን ምክርን የመከራችው
ሀ. ሰይጣን ከእግዚአብሔር ይልቅ ለእሱ ስለሚያስብ ነው
ለ. ሰይጣን የሰውልጆች ሁሉ ጠላት በመሆኑ ነው።
ሐ. ሰይጣን መልካም ነገርን ስለማይወድ ነው።
መ . መልሱ ለ እና ሐ ናቸው።
4.
MULTIPLE CHOICE QUESTION
30 sec • 1 pt
አዳምና ሔዋን የእግዚአብሔር ሕግ በማፍረሳቸው የዕውቀት ሰዎች ሆነዋል።
እውነት
ሐስት
መልስ የለውም
5.
MULTIPLE SELECT QUESTION
45 sec • 1 pt
አዳምና ሔዋን ህኝ በማፍረሳቸው ምን ደረሰባቸው?
ከገነት ተባረሩ
ወደዚህ ምድር ተጣሉ
ፈሪዎች ሆኑ
መልሱ የለም
6.
MULTIPLE CHOICE QUESTION
30 sec • 1 pt
እግዚአብሔር አዳምና ሔዋን በሠሩት ጥፋት ከገነት ከተባረሩ በኋላ ምን ሆኑ?
ኀዘኑ
አለቀሱ
በሰሩት ጥፋት ተጸጸቱ ምሕረትን ለመኑ
ሁሉም መልሶች ናቸው።
7.
MULTIPLE CHOICE QUESTION
30 sec • 1 pt
በግራ በኩል የሚታየው ምስል ስለ ምንድን ነው?
እግዚአብሔር ሰው ሊሆን መሆኑን
እመቤታችን የቅዱስ ገብርኤል የምሥራች ስታዳምጥ
እግዚአብሔር ለአዳም የሰጠው ተስፋ ሲፈጸም
ሁሉም መልሶች ናቸው።
Access all questions and much more by creating a free account
Create resources
Host any resource
Get auto-graded reports

Continue with Google

Continue with Email

Continue with Classlink

Continue with Clever
or continue with

Microsoft
%20(1).png)
Apple
Others
Already have an account?