Search Header Logo

ሥርዓተ ቤተ ክርስቲያን መታዘዝ ምድብ አንድ

Authored by Debre Genet Kidist Selassie

Religious Studies

1st - 4th Grade

Used 1+ times

ሥርዓተ ቤተ ክርስቲያን መታዘዝ ምድብ አንድ
AI

AI Actions

Add similar questions

Adjust reading levels

Convert to real-world scenario

Translate activity

More...

    Content View

    Student View

7 questions

Show all answers

1.

MULTIPLE CHOICE QUESTION

30 sec • 1 pt

በሥርዓተ ቤተ ክርስቲያን ውስጥ የተማርናቸውን የማይወክል የትኛው ነው?

አክብሮት አና ትህትና

ምጽዋት

ጸሎት

ትንሳኤ ሙታን

2.

MULTIPLE CHOICE QUESTION

30 sec • 1 pt

እግዚአብሔርን መፍራት ትዕዛዙንም መጠበቅ አለብን?

እውነት

ውሽት

3.

MULTIPLE SELECT QUESTION

45 sec • 1 pt

መታዘዝ ማለት ምን ማለት ነው?

የእግዚአብሔርን ትዕዛዝ ማክበር።

የራሳችንን ትተን አድርጉ የተባልነውን ማድረግ።

ቤተሰቦቻችን የሚሉንን መስማት።

ለቤተ ክርስቲያን ሥርዓት መታዛዝ።

4.

MULTIPLE CHOICE QUESTION

30 sec • 1 pt

አባታችን አብርሃም ለእግዚአብሔር ታዛዥ ነበር?

እውነት

ውሸት

5.

MULTIPLE CHOICE QUESTION

30 sec • 1 pt

ምጽዋት ማድረግ በረከት አያሰጥም?

እውነት

ውሸት

6.

MULTIPLE CHOICE QUESTION

30 sec • 1 pt

ጸሎት ከፈጣሪ ጋር የምንገናኝበት ዋና መንገድ ነው?

እውነት

ውሸት

7.

MULTIPLE CHOICE QUESTION

30 sec • 1 pt

ሰው የእግዚአብሔርን ትዕዛዛት ሳይፈጽም መንግስተ ሰማያት መግባት አይችልም?

እውነት

ውሸት

Access all questions and much more by creating a free account

Create resources

Host any resource

Get auto-graded reports

Google

Continue with Google

Email

Continue with Email

Microsoft

Continue with Microsoft

or continue with

Facebook

Facebook

Apple

Apple

Others

Others

Already have an account?