Search Header Logo

ትምህርተ ሃይማኖት - ጌታችን ኢየሱስ ክርስቶስ በሽተኞችን ማዳኑ ምድብ ሁለት

Authored by Debre Genet Kidist Selassie

Religious Studies

4th - 5th Grade

Used 1+ times

ትምህርተ ሃይማኖት - ጌታችን ኢየሱስ ክርስቶስ በሽተኞችን ማዳኑ ምድብ ሁለት
AI

AI Actions

Add similar questions

Adjust reading levels

Convert to real-world scenario

Translate activity

More...

    Content View

    Student View

8 questions

Show all answers

1.

MULTIPLE SELECT QUESTION

45 sec • 1 pt

መጻጉዕ የዐቢይ ጾም ስንተኛ ሳምንት ነው?

ሀ) ሦስተኛ

ለ) አምስተኛ

ሐ) ሁለተኛ

መ) መልስ አልተሰጠም

2.

MULTIPLE SELECT QUESTION

45 sec • 1 pt

ከዛሬው ትምህርት ምን እንማራለን

ሀ) በበሽትኞች ስላለው እምነት

ለ) ለበሽተኞች ዕረፍትን መስጠቱ

ሐ) ጌታችን የሥጋም፣ የነፍስም መድኃኒት እንደሆነ

መ) ሁሉም መልስ ነው

3.

MULTIPLE SELECT QUESTION

45 sec • 1 pt

በሃይማኖት ትምህርት ስንት ዓይነት ፈውስ አለ

ሀ) ሦስት

ለ) አራት

ሐ) አምስት

መ) ሁለት

4.

MULTIPLE SELECT QUESTION

45 sec • 1 pt

ከቅዱሳን የምናገኘው ፈውስ ምን የባላል

ሀ) የባሕርይ

ለ) የጸጋ

ሐ) መልስ የለም

መ) ሀ መልስ ነው

5.

MULTIPLE SELECT QUESTION

45 sec • 1 pt

ጌታችን መጻጉዕን ሲፈውስው ለስንት አመት በአልጋ ላይ ተኝቶ ነበር?

ሀ) ለስላሣ አምስት ዓመት

ለ) ለሃያ ስምንት ዓመት

ሐ) ለሰላሣ ስምንት ዓመት

መ) አሥራ ስምንት

6.

MULTIPLE SELECT QUESTION

45 sec • 1 pt

የእግዚአብሔር መልአክ ወደ መጠመቂያቱ ለምን ይወርድ ነበር?

ሀ) ውሃውን ለመባርክ

ለ) ጽሎት ለማሳረግ

ሐ) መስዋዕት ለማሳረግ

መ) ወሃውን ለመቀደስ

7.

MULTIPLE SELECT QUESTION

45 sec • 1 pt

አሥራ ሁለት ዓመት ደም ሲፈሳት የነበረቸውን ሴት ወደ ጌታ ምን ይዛ ቀረበች

ሀ) ሃይማኖት

ለ) አለማመን

ሐ) መልሱ ለ ነው

መ) መልስ የለም

Access all questions and much more by creating a free account

Create resources

Host any resource

Get auto-graded reports

Google

Continue with Google

Email

Continue with Email

Microsoft

Continue with Microsoft

or continue with

Facebook

Facebook

Apple

Apple

Others

Others

Already have an account?