Search Header Logo

ሥርዓተ ቤተ ክርስቲያን ማንነት ምድብ አንድ

Authored by Debre Genet Kidist Selassie

Religious Studies

1st - 5th Grade

Used 1+ times

ሥርዓተ ቤተ ክርስቲያን ማንነት ምድብ አንድ
AI

AI Actions

Add similar questions

Adjust reading levels

Convert to real-world scenario

Translate activity

More...

    Content View

    Student View

7 questions

Show all answers

1.

MULTIPLE CHOICE QUESTION

30 sec • 1 pt

ማንነት ማለት ምን ማለት ነው?

ማንነት እራስን አለማወቅ ነው።

መግለጽ አይደለም።

እራስን ማወቅ በትክክልም መግለጽ ማለት ነው።

ሁሉም መልስ ነው።

2.

MULTIPLE CHOICE QUESTION

30 sec • 1 pt

ቅዱስ ያሬድ የተወለደበት ከተማ ማን ይባላል?

ናዝሬት

መቀሌ

አዲስ አበባ

አክሱም

3.

MULTIPLE CHOICE QUESTION

30 sec • 1 pt

ትህትና ክርስቲያናዊ ማንነት አይደለም።

እውነት

ውሸት

4.

MULTIPLE CHOICE QUESTION

30 sec • 1 pt

የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ቤተክርስቲያን ከምትገለጥባቸው አንዱ ዜማዋ ነው?

እውነት

ውሸት

5.

MULTIPLE CHOICE QUESTION

30 sec • 1 pt

ቅዱስ ያሬድ ኢትዮጵያዊ ሊቅ አይደለም?

እውነት

ውሸት

6.

MULTIPLE SELECT QUESTION

45 sec • 1 pt

ከቅዱስ ያሬድ ታሪክ ምን እንማራለን?

ለእግዚአብሔር ታማኝ አለመሆን።

ይቅርታ መጠየቅ።

ተስፋ አለመቁረጥን።

ሁሉም መልስ ነው።

7.

MULTIPLE CHOICE QUESTION

30 sec • 1 pt

አውሮፓ ስለምንኖር ክርስቲያናዊ ማንነታችንን መለወጥ አለብን?

እውነት

ውሸት

Access all questions and much more by creating a free account

Create resources

Host any resource

Get auto-graded reports

Google

Continue with Google

Email

Continue with Email

Microsoft

Continue with Microsoft

or continue with

Facebook

Facebook

Apple

Apple

Others

Others

Already have an account?