
በሥርዓተ ቤተ ክርስቲያን የኢትዮጵያ በዓል አከባበር(ምድብ 2)
Authored by Debre Genet Kidist Selassie
Religious Studies
5th - 9th Grade
Used 3+ times

AI Actions
Add similar questions
Adjust reading levels
Convert to real-world scenario
Translate activity
More...
Content View
Student View
9 questions
Show all answers
1.
MULTIPLE SELECT QUESTION
45 sec • 1 pt
መታሰቢያ ስናደርግ ምን እያደርረግን ነው?
ዝክር
በዓል እያከበርን
መታሰቢያ የሚደረግለትን እያሰብነው
ምንም ማለት አይደለም
2.
MULTIPLE CHOICE QUESTION
30 sec • 1 pt
እመቤታችን ልጃን ከመውለዳ በፊት ዓለም ሁሉ እንዲጻፉ(እንዲቆጠር) ትዕዛዝ ያወጣው ማን ነው?
በሶርያ የነበረ አገረ ገዢ
አውግስጦስ ቄሳር
ከዮሴፍ
ከንጉስ ዳዊት
3.
MULTIPLE CHOICE QUESTION
30 sec • 1 pt
የጌታችን የመድኃኒታችን ልደት ሰውና መላእክት በአንድ ላይ ያመሰገኑበት አይደለም?
እውነት(ትክክል)
ሐሰት(ውሸት)
4.
MULTIPLE CHOICE QUESTION
30 sec • 1 pt
በኢትዮጵያ የልደት በዓል በደማቁ ከአለም ሁሉ በተሰባሰቡ ሰዎች የሚከበረው በየት ነው?
በጃንሜዳ
በአክሱም
በላሊበላ
በግሸን ማርያም
5.
MULTIPLE SELECT QUESTION
45 sec • 1 pt
ቅዱስ ዮሐንስ ጌታችንን በማን ስም አጠመቀው?
በአብ ስም።
በወልድ ስም።
እንደ መልከጼዴቅ ሥርዓት አንተ የዓለም ካህን ብርሃንን የምትገልጥ የአብ የባሕሪ ልጅ ሆይ አቤቱ ይቅር በለኝ እያለ።
በመንፈስ ቅዱስ ስም።
6.
MULTIPLE SELECT QUESTION
45 sec • 1 pt
ጌታችንን ሲጠመቅ ምን ተአምር ተከናወነ
የሥላሴ አንድነት እና ሦስትነት።
መንፈስ ቅዱስ በርግብ ምሣሌነት መውረድ።
ድምጽ ከሰማያት መምጣት።
ምንም ተአምራት አልተገለጠም።
7.
MULTIPLE SELECT QUESTION
45 sec • 1 pt
ከዛሬው ትምህርት ምን ተማርን?
የምናከብረው በዓላት መጽሐፍ ቅዱሳዊ መሆኑ።
ቤተ ክርስቲያናች ምን ያህል ቀደምት መሆኗ።
በዓል ማክበር በረከት እንደሚሰጥ።
እኛም የቀደሙ አባቶቻችንን ፈለግ መከተል እንዳለብን።
Access all questions and much more by creating a free account
Create resources
Host any resource
Get auto-graded reports

Continue with Google

Continue with Email

Continue with Classlink

Continue with Clever
or continue with

Microsoft
%20(1).png)
Apple
Others
Already have an account?