Search Header Logo

ትምህርተ ሃይማኖት - ጸሎተ ሃይማኖት(የሃይማኖት ጸሎት) ምድብ ሁለት

Authored by Debre Genet Kidist Selassie

Religious Studies

5th - 9th Grade

Used 2+ times

ትምህርተ ሃይማኖት - ጸሎተ ሃይማኖት(የሃይማኖት ጸሎት) ምድብ ሁለት
AI

AI Actions

Add similar questions

Adjust reading levels

Convert to real-world scenario

Translate activity

More...

    Content View

    Student View

5 questions

Show all answers

1.

MULTIPLE SELECT QUESTION

45 sec • 1 pt

ከጸሎተ ሃይማኖት ምን እንማራለን?

ሀ) አምስቱ አዕማደ ምሥጢራትን

ለ) ምንም አንማርም

ሐ) ማወቅ አይጠበቅብንም

መ) መልስ አልተሰጠም

2.

MULTIPLE SELECT QUESTION

45 sec • 1 pt

318 የቤተ ክርስቲያን ሊቃውንት የሃይማኖት ጸሎት እንድንጸልይ የወሰኑበት አለም አቀፍ ጉባኤ የት ነው?

ሀ) ጉባኤ ኤፊሶን

ለ) ጉባኤ ኒቂያ

ሐ) ጉባኤ ቁስጥንጥንያ

መ) መልስ የለም

3.

MULTIPLE SELECT QUESTION

45 sec • 1 pt

ወልድ ለአብ ምኑ ነው?

ሀ) ምኑም አይደለም

ለ) የባሕሪው ልጅ

ሐ) የባሕሪው አባት

መ) የጸጋ አባቱ

4.

MULTIPLE SELECT QUESTION

45 sec • 1 pt

አብ ወልድ መንፈስ ቅዱስ አንድ የሚያደርጋቸው ምሥጢር ምንድነው?

ሀ) አገዛዝ

ለ) ሥልጣን

ሐ) መለኮትነት

መ) እግዚአብሔርነት

5.

MULTIPLE SELECT QUESTION

45 sec • 1 pt

የሚታየውን እና የማይታየውን የፈጠረ ሲባል ከሚከተሉት ወስጥ የማይታየውን ሊወክል የሚችለው ቃል የቱ ነው?

ሀ) ርቀት

ለ) ነፋሳት

ሐ) ነፍሳት

መ) መላእክት

Access all questions and much more by creating a free account

Create resources

Host any resource

Get auto-graded reports

Google

Continue with Google

Email

Continue with Email

Microsoft

Continue with Microsoft

or continue with

Facebook

Facebook

Apple

Apple

Others

Others

Already have an account?