
ሥርዓተ ቤተክርስቲያን ምድብ ሁለት
Authored by Debre Genet Kidist Selassie
Religious Studies
6th - 9th Grade
Used 1+ times

AI Actions
Add similar questions
Adjust reading levels
Convert to real-world scenario
Translate activity
More...
Content View
Student View
8 questions
Show all answers
1.
MULTIPLE CHOICE QUESTION
30 sec • 1 pt
ማንነታችን የሚመሠረተው በምን በምን ላይ ነው?
በማህበረሰብ ላይ ብቻ ነው
በእግዚአብሔር በቤተሰብ እና በማህረሰብ ላይ ነው
በቤተሰብ ብቻ ነው
ሁሉም መልስ ነው
2.
MULTIPLE CHOICE QUESTION
30 sec • 1 pt
ዛሬ በተማርነው መሠረት ለማንነታችን ምሳሌ ያደረግነው ማን ነው?
ቅዱስ ዳዊትን
አባታችን አቡነ ተክለሐይማኖት
ቅዱስ ያሬድ
ጠቢቡ ሰለሞን
3.
MULTIPLE CHOICE QUESTION
30 sec • 1 pt
ክርስቲያናዊ ማንነት ስንል ምን ማለታችን ነው?
የክርስቲያን ደሴት ማለታችን ነው።
ቤተ ክርስቲያን መሄዳችን ማለት ነው።
ክርስቲያናዊ ተግዳሮቶች ማለታችን ነው።
አንድ ክርስቲያን የሚገለጥባቸው ማለታችን ነው።
4.
MULTIPLE SELECT QUESTION
45 sec • 1 pt
ቤተ ክርስቲያን መገለጫዋ ምንድን ነው?
ቅድስት ነች።
አማናዊት ናት።
የሰማያዊት ኢየሩሳሌም ምሳሌ ናት።
ምንም መገለጫ የላትም
5.
MULTIPLE CHOICE QUESTION
30 sec • 1 pt
ቅዱስ ያሬድ የተገለጡለት የዜማ አይነቶች ስንት ናቸው ከነስማቸው?
አንድ( ግዕዝ)
ሦስት ( ቅዳሴ ፤ ሰዓታት እና ማህሌት)
ሁለት ( ግዕዝ አና ወረብ)
ሦስት (ግዕዝ፤ዕዝል እና አራራይ)
6.
MULTIPLE CHOICE QUESTION
30 sec • 1 pt
ማንነት አለማወቅ ምን ሊያስከትል ይችላል?
ተስፋ መቁረጥ።
በራስ አለመተማመን።
ደስተኛ ያለሆነ ሕይወት።
ሁሉም መልስ ነው።
7.
MULTIPLE SELECT QUESTION
45 sec • 1 pt
የማንነት ያለማወቅ ችግር ሲያጋጥመን ምን እናደርጋለን?
በጸሎት ፈጣሪን መጠየቅ።
ቅዱሳት መጽሐፍትን ማንበብ።
ወላጆቻችንን መጠየቅ።
ምንም አለማድረግ።
Access all questions and much more by creating a free account
Create resources
Host any resource
Get auto-graded reports

Continue with Google

Continue with Email

Continue with Microsoft
or continue with
%20(1).png)
Apple
Others
Already have an account?