Search Header Logo

የጠፋው በግ - የጠፋው በግ ታሪክ - ምድብ ፪

Authored by Debre Genet Kidist Selassie

Religious Studies

4th - 5th Grade

Used 1+ times

የጠፋው በግ - የጠፋው በግ ታሪክ - ምድብ ፪
AI

AI Actions

Add similar questions

Adjust reading levels

Convert to real-world scenario

Translate activity

More...

7 questions

Show all answers

1.

MULTIPLE SELECT QUESTION

45 sec • 1 pt

ፈሪሳውያን እና ጻፎች ጌታችን ላይ ያንጎራጎሩት ምን በማለት ነው?

ከኃጢአተኞች ጋር ይበላል በማለት

ኃጢአተኞችን ይቀበላል በማለት

በትምህርቱ ተደስተው

መልስ የለም

2.

MULTIPLE SELECT QUESTION

45 sec • 1 pt

ጌታችን በምሳሌ ያስተማረው ለምንድን ነው?

እርሱ ስለ ኃጢአተኞች የመጣ መሆኑን ለማሳየት

የጠፋውን ሊፈልግ የመጣ መሆኑን ሊነግራቸው

የፍቅር አምላክነቱን ለማስገንዘብ

ሁሉም መልሶች አይደሉም

3.

MULTIPLE CHOICE QUESTION

30 sec • 1 pt

በጌታችን የምሳሌ ትምህርት መቶ በጎች የተባሉት ሰውና መላእክት ናቸው።

እውነት

ውሸት / ሐሰት

4.

MULTIPLE CHOICE QUESTION

30 sec • 1 pt

በሳጥናኤል የተተካው መቶኛው ነገድ ማን ይባላል።

የእንስሳት ነገድ

የአዕዋፍ ነገድ

የሰው ልጅ

ሁሉም መልስ ናቸው

5.

MULTIPLE CHOICE QUESTION

30 sec • 1 pt

እኛ ማን ነን?

የሰው ልጆች ነን።

የእግዚአብሔር አባታችን ልጆች ነን።

እግዚአብሔር ከፍቅሩ የተነሳ የፈለገን በኋላም ያገኘን ነን

ሁሉም መልሶች ናቸው።

6.

MULTIPLE SELECT QUESTION

45 sec • 1 pt

Media Image

ከዚህ ምስል ምን መማር አለብን?

የእግዚአብሔርን ፍቅር

የእግዚአብሔር ጠባቂነት

እኛ የእርሱ ፍጥረት/ ንብረት መሆናችንን

መልስ የለም

7.

MULTIPLE CHOICE QUESTION

30 sec • 1 pt

እኛ እንዳንጠፋ ከሚከተሉት አንዱን ማድረግ የለብንም።

የእግዚአብሔርን ቃል መስማት

ጸሎት መጸለይ

አባትና እናትን ያለመታዘዝ

ወደ ቤተ ክርስቲያን መሔድ

Access all questions and much more by creating a free account

Create resources

Host any resource

Get auto-graded reports

Google

Continue with Google

Email

Continue with Email

Microsoft

Continue with Microsoft

or continue with

Facebook

Facebook

Apple

Apple

Others

Others

By signing up, you agree to our Terms of Service & Privacy Policy

Already have an account?

Discover more resources for Religious Studies